Warning: Creating default object from empty value in /home/ethiolyrics/public_html/wp-content/themes/muusico/framework/admin/ReduxCore/inc/class.redux_filesystem.php on line 29
ሺ 80 – EthioLyrics – Ethiopian Lyrics & Video

LYRIC

ሺ 80 ጠብቀኝ 2X

(ሺ 80 ጠብቀኝ)

ሎንችን እንዳታመልጠኝ 2X

(ሎንችን እንዳታመልጠኝ)

ሺ 80 ቆሜ

ፍቅሬ የቀን ለት ህልሜ

በሃሳብ አሻግሬ

ናፈቅሽኝ አለሜ 2X

ካድማስ ማዶ

ካድማስ ባሻገር ያለሽው

አንቺ ገብል

ቀልቤ ላንቺ ነው መልሽው

እስክትመጣ

ነግቶ የሰላም ጸሀይ

ቸኩያለው

ውዴ አይንሽን እስካይ

በመገናኛ (አማረኝ)

በአስመራ መንገድ (አማረኝ)

በደብረሲና (አማረኝ)

ደሴ ላይ መውረድ (አማረኝ)

መቀሌ አድሬ (አማረኝ)

ነግቶ መሳፈር (አማረኝ)

በአባ ሻዎል ላይ (አማረኝ)

ካንቺ መንሸርሸር

በአውቶቢስ ሄጄ

የምመለሰው

ባኮት ንገሩኝ

ጋሼ መቼ ነው

መቼ ነው……መቼ ነው

መቼ ነው……መቼ ነው

መቼ ነው……መቼ ነው

2X

በሺ 80 (አማረኝ)

ጉዞ ደክሜ (አማረኝ)

በአለንጋ ጣትሽ (አማረኝ)

ባንቺው ታክሜ (አማረኝ)

ምጽዋ አርፌ (አማረኝ)

ከአሸዋ ተርታ (አማረኝ)

ጀርባዬን ጸሀይ (አማረኝ)

ቁልቁል ሲመታ (አማረኝ)

ደበስበስ አርገሽ (አማረኝ)

ከውሀው ተኝቼ

ዘና ምንለው

መቼ ነው መቼ

መቼ ነው……መቼ ነው

መቼ ነው……መቼ ነው

መቼ ነው……መቼ ነው

2X

አለሜ

የኔ ጠምበለል

በፍቅርሽ

ጥላ ልጠለል

እስካየው

አይንሽን ባይኔ

እረፍት የለኝ

በህይወት ዘመኔ

(አማረኝ)

በዛላ አምበሳ (አማረኝ)

 

በይሮብ አልፌ (አማረኝ)

በደቀማሪ (አማረኝ)

ፍቅርን ቀዝፌ (አማረኝ)

ተጠቅልሏል ወይ (አማረኝ)

አውራ መንገዱ (አማረኝ)

ወዝኗል አሉኝ (አማረኝ)

ሰውን መውሰዱ (አማረኝ)

በአውቶቢስ ሄጄ

የምመለሰው

ባኮት ንገሩኝ

ጋሼ መቼ ነው

መቼ ነው……መቼ ነው

መቼ ነው……መቼ ነው

መቼ ነው……መቼ ነው

2X

 

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO