LYRIC

በይ ነይና ቁጭ በይ ከጎኔ
አልጠግብ አለ ቢያይሽ ቢያይሽ አይኔ
ወይ አልናገር ደፍሬ
በጽኑ ፍቅርሽ ታስሬ
አይንሽን ብቻ አይቼ
እመለሳለው ፈርቼ

አንቺ ጉብል አይንሽን ለማየት
አንቺ ጉብል ገስግሼ ስመጣ
አንቺ ጉብል ያኔ የተራብኩትን
አንቺ ጉብል ፈገግታ እንዳላጣ
ተወኝ ትለኛለች
እንዴት ልተዋት
እያሰላሰልኳት
ቀንና ለሊት
እንኳንስ ጨክኜ
ልርቃት ይቅርና
ይጨነቃል ሆዴ
እሷን ሲያስብ ገና
ኔ ላይ ኔ ላይ
ፍቅርሽ ኔ ላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
ምነው ኔ ላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
በረታ እኔላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
ምነው ኔ ላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
ፍቅርሽ ኔ ላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
ምነው ኔ ላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
በረታ እኔላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
ምነው ኔ ላይ
በይ ነይና ቁጭ በይ ከጎኔ
አልጠግብ አለ ቢያይሽ ቢያይሽ አይኔ
ወይ አልናገር ደፍሬ
በጽኑ ፍቅርሽ ታስሬ
አይንሽን ብቻ አይቼ
እመለሳለው ፈርቼ

አንቺ ጉብል ስትናፍቂኝ መጣሁ
አንቺ ጉብል ተቀበይኝ አሁን
አንቺ ጉብል ከወደድኩሽ ሌላ
አንቺ ጉብል ታዲያ እስኪ ምን ልሁን
አፌ ሳይናገር ቃል
እንኳን ሳይወጣኝ
አይኔ ነው ጠላቴ
በሩቅ የሚያሳጣኝ
ታዲያ እንዴት አድርጌን
ልንገርሽ መውደዴን
አይኔ እያሳበቀን
ቀድሞ ቀድሞ ጉዴን
ኔ ላይ ኔ ላይ
ፍቅርሽ ኔ ላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
ምነው ኔ ላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
በረታ እኔላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
ምነው ኔ ላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
ፍቅርሽ ኔ ላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
ምነው ኔ ላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
በረታ እኔ ላይ
ኔ ላይ ኔ ላይ
ምነው ኔ ላይ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO