LYRIC

በረርኩኝ ከነፍኩኝ እንደ ቢራቢሮ
አይቻት እቺን ውብ ዘንድሮ
2X
የመስከረም አዳይ የጥቅምት አበባ
ልቤን ወሰደችው ለተአምር ተውባ
ቆንጅናሽ ቢረታኝ ጽጌሬዳ መስሎ
ቀልቤ ከነፈልሽ ስትሄጅ ተከትሎ
አበባ አስመስሎሽ ጽጌሬዳ
አሳምሮሽ ወቶ
ጽጌሬዳ
ያበር ያከንፈኛል
ጽጌሬዳ
የገላሽ ድምቀቱ
ጽጌሬዳ
2X
ከንፈርሽ
አበባ
ደረትሽ
አበባ
ተፈጥሮሽ
አበባ
ከምንሽ ላይ ልረፍ
አበባ
ስመጣ ከንፌ
አበባ
ንገሪኝ ፈርቼሽ እንዳሌድ አልፌ
2X
በረርኩኝ ከነፍኩኝ እንደ ቢራቢሮ
አይቻት እቺን ውብ ዘንድሮ
2X
አንቺ አበባ ሆነሽ
እኔ ቢራቢሮ
ቅሰማት ይለኛል
ቆንጅናሽ አብርሮ
ውበትሽ ሲሸፈን
ልቀመጥ አርፌ
ጉልበቴ ደከመ
ለፍቅርሽ ከንፌ
አበባ አስመስሎሽ ጽጌሬዳ
አሳምሮሽ ወቶ
ጽጌሬዳ
ያበር ያከንፈኛል
ጽጌሬዳ
የገላሽ ድምቀቱ
ጽጌሬዳ
2X
ከንፈርሽ
አበባ
ደረትሽ
አበባ
ተፈጥሮሽ
አበባ
ከምንሽ ላይ ልረፍ
ስመጣ ከንፌ
ንገሪኝ ፈርቼሽ እንዳሌድ አልፌ
4X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO