LYRIC

ደሞ እንድነቃ እንዳድር ቆሜ
አትመላለሽ መተሽ በህልሜ
የቀኑ ማማር ይበቃሻል
ከተኛው አይኔ ምን ቀርቶሻል
አያንስም ለኔ ያንቺ ገላ
ከፈረሆነረ ልጅ ከገሊላ
ፍቅርሽ ባይሰጥም አሳልፎ
አስቀርቶታል ልቤን ጠልፎ
ዛሬስ መውደድ ላንቺ ነግቶልሻል
የውበት ጸሀይ ወቶልሻል
አየን ወደ አለም አጎንብሳ
የአይንሽን ብሌን ውሀ ለብሳ
ገጥሞሽ የሳባ ሞገስ ኪሊዮፓትራ
አምረሽ ትታዪ ጀመር በራስሽ ተራ
ባለም የውበት ጸሀይ ወቶ እንደገና
ባንቺ ዘመን ላይ ዋለ ዛሬ ቆንጅና
ያንስብሻል ቆንጆ የባር ክዳኔ
ከንፈርሽ ላይ ሰም አለ ወርቅ ፍቅር ቅኔ
ያንስብሻል የኔ መልካም
ያመል ሙዳይ
ሰው አለ ውይ ውብ እንዳንቺ
ጸባየ ሰናይ
አለ ወይ
ጸባየ ሰናይ
2X
ውብ እንዳንቺ ጸባየ ሰናይ
ውብ ጸባየ ሰናይ
ሰናይ 2X
ጸባየ ሰናይ
ደሞ እንድነቃ እንዳድር ቆሜ
አትመላለሽ መተሽ በህልሜ
የቀኑ ማማር ይበቃሻል
ከተኛው አይኔ ምን ቀርቶሻል
አያንስም ለኔ ያንቺ ገላ
ከፈረሆነረ ልጅ ከገሊላ
ፍቅርሽ ባይሰጥም አሳልፎ
አስቀርቶታል ልቤን ጠልፎ
ዛሬስ መውደድ ላንቺ ነግቶልሻል
የውበት ጸሀይ ወቶልሻል
አየን ወደ አለም አጎንብሳ
የአይንሽን ብሌን ውሀ ለብሳ
ሆነሽ በመልክሽ ገዳይ የውበት አርበኛ
ማሰብ አቃተን ባንቺ ተማርከን እኛ
ወተን ባለም ከፍታ ምድሪቱን ባናይ
የለም እንዳንቺ ቆንጆ
ጸባየ ሰናይ
ያንስብሻል ቆንጆ የባር ክዳኔ
ከንፈርሽ ላይ ሰም አለ ወርቅ የፍቅር ቅኔ
ያንስብሻል የኔ መልካም
ያመል ሙዳይ
ሰው አለ ውይ ውብ እንዳንቺ
ጸባየ ሰናይ
አለ ወይ
ጸባየ ሰናይ
4X
ውብ እንዳንቺ ጸባየ ሰናይ
ውብ ጸባየ ሰናይ
ሰናይ 2X
ጸባየ ሰናይ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO