LYRIC

እንደው መላ መላ መላው ቸገረኝ
መላ መላ መላው ተሳነኝ
አንድ ልቤ ልቤ እሷን እያለኝ
ጎጃም ቀረሁኝ
2X
እስቲ ጀግና ጥሩ በላይ በላይ ያያችሁ በሉ
መቼም ሰው ሲጠቃ ከቶ አይሻም እና ጎጃም እና አድባሩ
ጎጃም እና አድባሩ
በውበት ስጠቃ መቼም መቼም ጀማው ያያቸሁ
በዝምታ ሪባ ኧረ እናንተ ሰዎች እንዴት አስቻላችሁ
እንዴት አስቻላችሁ
አይኔ ነው እኔስ ጠላቴ
ማርቆስ ላይ አንቺን ማየቱ
ባህር ዳር ጢስ አባይ ሄጄ
ቀረሁኝ ሸጋ ወድጄ
ጠበለሌ የኔ ጠበለሌ
መለሎዬ የኔ መለሎዬ
ጥላ ጋሻ ነሽ መከታዬ 2X
2X
እንደው መላ መላ መላው ቸገረኝ
መላ መላ መላው ተሳነኝ
አንድ ልቤ ልቤ እሷን እያለኝ
ጎጃም ቀረሁኝ
2X
እስቲ ጀግና ጥሩ በላይ በላይ ያያችሁ በሉ
መቼም ሰው ሲጠቃ ከቶ አይሻም እና ጎጃም እና አድባሩ
ጎጃም እና አድባሩ
በውበት ስጠቃ መቼም መቼም ጀማው ያያቸሁ
በዝምታ ሪባ ኧረ እናንተ ሰዎች እንዴት አስቻላችሁ
እንዴት አስቻላችሁ
አይኔ ነው እኔስ ጠላቴ
ማርቆስ ላይ አንቺን ማየቱ
ባህር ዳር ጢስ አባይ ሄጄ
ቀረሁኝ ሸጋ ወድጄ
ጠበለሌ የኔ ጠበለሌ
መለሎዬ የኔ መለሎዬ
ጥላ ጋሻ ነሽ መከታዬ 2X
5X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO