LYRIC

ና ና ዝማሙ ዝማሜ 2×
እንግዲህ ጀመረኝ ዝማሜ
ሊያነሳሳኝ ዝማሜ
ና ና ዝማሙ ዝማሜ
እንስፍስፍ አርገኝ ዝማሜ
ና ና ዝማሙ ዝማሜ
ጨዋታ ወዳዴ
ና ና ዝማሙ ዝማሜ
የፍቅር አበባ
ና ና ዝማሙ ዝማሜ
እንስፍስፍ አርገኝ
ና ና ዝማሙ ዝማሜ
ስወጣ ስገባ

ድራ ነው አሉኝ መኖሪያ ቦታህ 2×
እንዴት ነህ በሉልኝ የእኔን ትዝታ 2×

ና ጋምዬ ና ጋምዬ ና ጋምዬ
አሀ
ወለል ብሎ ታየኝ ና ጋምዬ
አሀ
ሳንቃው ደረትህ ና ጋምዬ
አሀ
የቆንጆ ሸንቃጥር ና ጋምዬ
አሀ
መተኪያ የለህ ና ጋምዬ
አሀ
ና ጋሜ ና ጋሜ 8×
እንደው ስፍስፍ አርገኝ
ና ና ዝማሙ ዝማሜ 2×
እንግዲህ ጀመረኝ ዝማሜ
ሊያነሳሳኝ ዝማሜ
ና ና ዝማሙ ዝማሜ
እንደው ስፍስፍ አርገኝ ዝማሜ
ና ና ዝማሙ ዝማሜ
ጨዋታ ወዳዴ
ና ና ዝማሙ ዝማሜ
የፍቅር አበባ
ና ና ዝማሙ ዝማሜ
እንደው ስፍስፍ አርገኝ
ና ና ዝማሙ ዝማሜ
ስወጣ ስገባ

ድራ ነው አሉኝ መኖሪያ ቦታህ 2×
እንዴት ነህ በሉልኝ የእኔን ትዝታ 2×

ና ጋምዬ ና ጋምዬ ና ጋምዬ
አሀ
ወለል ብሎ ታየኝ ና ጋምዬ
አሀ
ሳንቃው ደረትህ ና ጋምዬ
አሀ
የቆንጆ ሸንቃጥር ና ጋምዬ
አሀ
መተኪያ የለህ ና ጋምዬ
አሀ
ና ጋሜ ና ጋሜ 8×

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO