LYRIC

ነይ ሙና ነይ ሙና
አሆ ወይሙና
2x
መቀነትሽ ሰንደል
አሆ ወይሙና
ጥበብሽ ባንዲራ
አሆ ወይሙና
የሴት አርማይቱ
አሆ ወይሙና
እንዴት ነሽ ምንጃሯ
አሆ ወይሙና
ገና በክረምቱ
አሆ ወይሙና
መስከረም ሳይጠባ
አሆ ወይሙና
ንብ ቀሰመሽ አሉ
አሆ ወይሙና
መስለሽው አበባ
አሆ ወይሙና
ሞንሟናዬ……
ኧረ ጀቦ ጀቦ
እህ እንበል በጊዜ
ምንጃር ሙሽራ ነው ሸዋ ሰው ሚዜ
ዞፔው ና አካሌ ነይ ዞፔ ነይ ዞፔ
አንሺው ዞፔውን
ዞፔ ና አካሌ አለብኝ ቀጠሮ
አንሺው ዞፔውን
ዞፔ ና አካ ጉልማዬ ላይ
አንሺው ዞፔውን
ዞፔው ና አካሌ ጅግ ብለህ ውጣ
አንሺው ዞፔውን
ዞፔ ና አካሌ ና ባላገር ታይ
አንሺው ዞፔውን
ዞፔው ና አካሌ ማኛውን ባገልግል
አንሺው ዞፔውን
ዞፔው ና አካሌ ጠላ በሸክላ
አንሺው ዞፔውን
ዞፔው ና አካሌ ውብ አለም ይዘሽ ነይ
አንሺው ዞፔውን
ዞፔው ና አካሌ እያልሽኝ ዞፔው ና
አንሺው ዞፔውን
ሞንማናዬ…
ኧረ ጀቦ ጀቦ ከጎተራው ግባ
ምንጃር ሰርግ አለበት መስከረም ሳይጠባ
ሀገርሽ የት ነው
እዛው ምንጃር ነው
ሀገርሽ የት ነው
የቆንጆ ሀገር የት ነው
እዛው ምንጃር ነው
በጋ ሀገር የት ነው
እዛው ምንጃር ነው
የጀግና ሀገር ት ነው
እዛው ምንጃር ነው
የእምነት ሀገር የት ነው
እዛው ምንጃር ነው
የጤፍ ሀገር የት ነው
እዛው ምንጃር ነው
የእሸት ሀገር የት ነው
እዛው ምንጃር ነው
የአማራ ሀገር ት ነው
እዛው ምንጃር ነው
የእውነት ሀገር የት ነው
እዛው ምንጃር ነው
ሞንማናዬ…
ኧረ ጀቦ ጀቦ አለሽ አባይ
ተከምረሽበት አትይ ጊዜ
የወይን አበባ ነች
የወይን አበባ
3x
ምንጃር ለም አሉኝ
የወይን አበባ
በሀምሌ ጨለማ
የወይን አበባ
ታበሪያለሽ እና
የወይን አበባ
ውቢት እንደሻማ
የወይን አበባ
ለምለሙን እያየች
የወይን አበባ
ቁልቁል ከሰማይ
የወይን አበባ
በምንጃር ሀገር ላይ
የወይን አበባ
አጠልቅም ጸሀይ
የወይን አበባ
ሞንማናዬ…
ኧረ ጀቦ ጀቦ ተከመር በጊዜ
ምንጃር ሙሽራ ነው
ሸዋ ዘው ሚዜ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO