LYRIC

እስቲ ጀባ በይ፣በይ
እስቲ ጀባ
እስቲ ጀባ በይ
እስቲ ጀባ
ፈገግታን ጀባ በይ
ፍቅርንም ጀባ
ጀባ ጀባ ጀባ ጀባ
2X
ያልነገርኩሽ ፍቅር አለብኝ
በፈገግታሽ አፌ እንዲቃኝ
ስትስቂማ ቤት ይደምቃል
ሀሳብ ጭንቀት እዛው ያልቃል
ጀባ ጀባ ጀባ
እስቲ ጀባ በይ፣በይ
እስቲ ጀባ
እስቲ ጀባ በይ
እስቲ ጀባ
ፈገግታን ጀባ በይ
ፍቅርንም ጀባ
ጀባ ጀባ ጀባ ጀባ
ስቀሽለት የማይስቅ የለም
ጥርስሽ ብርሀን ሆኖ ለአለም
ስትስቂማ ቤት ይደምቃል
ሀሳብ ጭንቀት እዛው ያልቃል
ጀባ ጀባ ጀባ
እስቲ ጀባ በይ፣በይ
እስቲ ጀባ
እስቲ ጀባ በይ
እስቲ ጀባ
ፈገግታን ጀባ በይ
ፍቅርንም ጀባ
ጀባ ጀባ ጀባ ጀባ
አሌሌ አሌ አሌ አሌ
አሌሌ አሌ አሌ አሌ
4X
አሌ……በረገጥሽበት ቦታ
አሌ……ፍቅር ሳቅና ደስታ
አሌ……የጥርስሽ ብርሀን ጮራ
አሌ……ለአለም ሙሉ የሚያበራ
አሌ……በከንፈርሽ ተውጦ
አሌ……ጸሀይ ፈገግታሽ ሰምጦ
አሌ……የፈገግታሽን መና
አሌ……ጀባ በይው አውጭና
አሌሌ አሌ አሌ አሌ
አሌሌ አሌ አሌ አሌ
2X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO