Warning: Creating default object from empty value in /home/ethiolyrics/public_html/wp-content/themes/muusico/framework/admin/ReduxCore/inc/class.redux_filesystem.php on line 29
ጀማመረኝ – EthioLyrics – Ethiopian Lyrics & Video

LYRIC

ጀማመረኝ ጀማመረኛ
ሳላስበው ፍቅር ያዘኛ
ያዘኛ
መውደድ ያዘኛ
ጀማመረኛ
ጀማመረኝ ጀማመረኝ
ያዘኝ ፍቅር የማያስተኛ
ጀማመረኝ እንጃ ሰሞኑን
አንዳች ነገር ያስጨንቀኛል
እንዲህ ነው ወይ ፍቅር ሲጀምር
ደራሽ ሆኖ እንደወንዝ ውሀ
ሸበላ ልጅ ገብታ በልቤ
ከንፌያለው ልቤ እስኪጠፋ
ያይኗ ብርሀን ልክ እንደ ፍላጻ
ተወርዋሪ ቀልብን የሚገዛ
ያም አልበቃ በአይኖቿ አነጻጽራ
አነጻጽራ
ገባች 4x
ልቤን ሰብራ
ልቤን ሰባብራ
ብቅ ስትል ገና ጎዳናው ላይ
ታበራለች ልጅቷ እንደ ጸሀይ
ባደረገኝ እኔስ የሷ ሎሌ
የሷ ሎሌ
አቤት አቤት ልበል ልበል
ስታሰኝ ሁሌ
ልክ እንደሎሌ
2x
ጀማመረኝ 3x
የሷስ ይገርማል ሲፈጥራት ከላይ
አደላት ውበት ከምንም በላይ
አፏ ሲላወስ ቀርባኝ ሳወራ
ድምጽዋ ይማርካል እንደአህዋፍ ዜማ
እንደአህዋፍ ዜማ
ጀማመረኝ 3x
ደስ የሚል እብደት
ደስ የሚል ደስታ
ያቺን ውብ ቆንጆ
ያገኘው ለታ
ፍቅር ያዘኝ በአንድአፍታ 3x
ያቺን ልጅ ያየው ለታ
ጀማመረኝ ጀማመረኛ
ሳላስበው ፍቅር ያዘኛ
ያዘኛ
መውደድ ያዘኛ
ጀማመረኛ
ጀማመረኝ ጀማመረኝ
ያዘኝ ፍቅር የማያስተኛ
ጀማመረኝ እንጃ ሰሞኑን
አንዳች ነገር ያስጨንቀኛል
እንዲህ ነው ወይ ፍቅር ሲጀምር
ደራሽ ሆኖ እንደወንዝ ውሀ
ሸበላ ልጅ ገብታ በልቤ
ከንፌያለው ልቤ እስኪጠፋ
ያይኗ ብርሀን ልክ እንደ ፍላጻ
ተወርዋሪ ቀልብን የሚገዛ
ያም አልበቃ በአይኖቿ አነጻጽራ
አነጻጽራ
ገባች 4x
ልቤን ሰብራ
ልቤን ሰባብራ
ብቅ ስትል ገና ጎዳናው ላይ
ታበራለች ልጅቷ እንደ ጸሀይ
ባደረገኝ እኔስ የሷ ሎሌ
የሷ ሎሌ
አቤት አቤት ልበል ልበል
ስታሰኝ ሁሌ
ልክ እንደሎሌ
2x
ጀማመረኝ 3x
ደስ የሚል እብደት
ደስ የሚል ደስታ
ያቺን ውብ ቆንጆ
ያገኘው ለታ
ፍቅር ያዘኝ በአንድአፍታ 3x
ያቺን ልጅ ያየው ለታ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO