LYRIC

ኧረ አጀብ አጀብ አጃሂብ ወሎ
ጉድ አደረገኝ ውብ ሸጋ አብቅሎ
2X
መገን
እንደቀትር ጸሀይ
መገን
እንደ ንጋት ጮራ
መገን
እንደ ሰማይ ኮከብ
መገን
አይኗ የሚያበራ
መገን
የጥርሷ ፈገግታ
መገን
የከንፈሯ ለዛ
መገን
የሰራ አካላቷ
መገን
ቀልብን የሚገዛ
መገን
ቆንጅና እና ውበት
መገን
ቢሆንም የድሮ
መገን
አጃሂብ ያሰኛል
መገን
የሷ አፈጣጠሯ
2X
ከጦሳ ተራራ ከምንጩ ፈልቀሽ
ልቤ ላይ ተፈጥረሽ ውብ አንቺ ልቀሽ
ምነው በቀረብኝ ምነው ባላየሁሽ
ባንቺ ፍቅር ሟች ነኝ አይ ካላገኘሁሽ
ደርባባ ደርባባዬ
የአምባሰልን ተራራ
ደርባባ ደርባባዬ
የጦሳን አለት
ደርባባ ደርባባዬ
ሲርበው ያድራል እንዴ
ደርባባ ደርባባዬ
በፍቅርሽ ሲወድቅ
ደርባባ ደርባባዬ
እንደ እንቁ የከበረ
ደርባባ ደርባባዬ
እንደ ብር
ደርባባ ደርባባዬ
ጠይቂኝ በቀላሉ
ደርባባ ደርባባዬ
እንደ ጌጥ ያንቺ ገላ
ደርባባ ደርባባዬ
ከመልክሽ ከቁመናሽ
ደርባባ ደርባባዬ
ከአመልሽም ጸባይ አለሽ
ደርባባ ደርባባዬ
ደርባባ ወለላ ነሽ
ደርባባ ደርባባዬ
አሟልቶ የሰጠሸ
ኧረ አጀብ አጀብ አጃሂብ ወሎ
ጉድ አደረገኝ ውብ ሸጋ አብቅሎ
2X
መገን
አሳምሮ ፈጥሮ
መገን
ወሎ ገራገሯ
መገን
በውበት ቆንጅናሽ
መገን
ተደነቀ ሀገሩ
መገን
ገና ሳይጣራ
መገን
ሳይጠየቅ እርሻ
መገን
ወሎዬ መሆንሽን
መገን
ይናገራል ደምሽ
መገን
እንኳን አካላትሽን
መገን
ወዝሽም ተለምዶ
መገን
ከጎንሽ አይርቅም
ያየሽ አንቺን ወዶ
መገን
2X
እንደ ምች ሀገር እንደ ታሸ ዶሮ
በፍቅርሽ ንጥፍ አረግሽኝ ዘንድሮ
የፍቅር ተሟጋች መውደድ የለው ከሳሽ
አንሺኝም ጣዪኝም አድርጊኝ እንዳሻሽ
ደርባባ ደርባባዬ
የአምባሰልን ተራራ
ደርባባ ደርባባዬ
የጦሳን አለት
ደርባባ ደርባባዬ
ሲርበው ያድራል እንዴ
ደርባባ ደርባባዬ
በፍቅርሽ ሲወድቅ
ደርባባ ደርባባዬ
እንደ እንቁ የከበረ
ደርባባ ደርባባዬ
እንደ ብር
ደርባባ ደርባባዬ
ጠይቂኝ በቀላሉ
ደርባባ ደርባባዬ
እንደ ጌጥ ያንቺ ገላ
ደርባባ ደርባባዬ
ከመልክሽ ከቁመናሽ
ደርባባ ደርባባዬ
ከአመልሽም ጸባይ አለሽ
ደርባባ ደርባባዬ
ደርባባ ደርባባዬ
ደርባባ ወለላ ነሽ
ደርባባ ደርባባዬ
አሟልቶ የሰጠሸ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO