LYRIC

የማይጻፍ በዝቶበት

የሚያስቸግር ለአንደበት

ቃላት ጠፋ የሚደረደር

እንዲህም ብሎ የሚነገር

ደምቀሽ ስትወጪ

3X

ጨረቃ አፈረች

የማይሳል ረቂቅ ውበት

የአይኖች ብርሀን ያረፉበት

ቀለማቱን ቢያጎላቸው

አንቺን መግለጽ ተሳናቸው

ደምቀሽ ስትወጪ

3X

ጨረቃ አፈረች

ትላንትና ቀና ዛሬን

ነገ ደግሞ ናፈቀ አንቺን

አንቺን አይቶ ያልተመኘ

ከክሩ አለ ያልተቃኘ

ደምቀሽ ስትወጪ

3X

ጨረቃ አፈረች

ደምቀሽ ስትወጪ

3X

ጨረቃ አፈረች

ደምቀሽ ስትወጪ

 

 

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post