LYRIC

ይገርማል ይደንቃል በህልሜም በውኔ

ዳግም አይሻለው እኔ አላውቅም ነበር

በህይወት ዘመኔ

(ዘመን አልፎ በአካል እንደገና ተያያቹ ዋናው ነገረወ ጤና)

2X

ስንገበገብ ስናፍቅ

(ወይ እዳዬ)

ስንከራተት ስናፍቅ

(ወይ እዳዬ)

የምለው እንዴት ይጥፋ

(ወይ እዳዬ)

ከፊትሽ ዛሬ ቆሜ

(ወይ እዳዬ)

ውበትሽ አሁን ድረስ

(ወይ እዳዬ)

አይሰለች አይጠገብ

(ወይ እዳዬ)

አለፈ ብቻ ተይው

(ወይ እዳዬ)

ምን ያረጋል ብናገር

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

ተይ ተይ እንጂ

ቀና በይ እንጂ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

አትሽኮርመሚ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

አትፈሪ እነጂ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

እይው መንፈሴን

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

እስካሁን ድረስ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

አይታይም ወይ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

ባንቺ ሲታመም

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

ሁሁ

ምን ያረጋል ተይው ብቻ አልፏል ዘመኑ

ካልኖሩ በስተቀር እያመሰገኑ ምን ታረጊዋለሽ

ስታለፍ እያለ ስትሄጂ ስትመጪ

የሚሸኝሽ ካለ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

ተይ ተይ እንጂ

ቀና በይ እንጂ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

አትሽኮርመሚ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

አትፈሪ እነጂ

ይገርማል ይደንቃል በህልሜም በውኔ

ዳግም አይሻለው እኔ አላውቅም ነበር

በህይወት ዘመኔ

(ዘመን አልፎ በአካል እንደገና ተያያቹ ዋናው ነገረወ ጤና)

2X

(ወይ እዳዬ)

ያኔ በልጅነት

(ወይ እዳዬ)

በለጋ እድሜ ገና

(ወይ እዳዬ)

ያሳለፍነው ፍቅር

(ወይ እዳዬ)

በንጹህ ልቦና

(ወይ እዳዬ)

የሚረሳም አይደል

(ወይ እዳዬ)

ከልብ የማይወጣ

(ወይ እዳዬ)

ቢርቁት የማይርቅ

(ወይ እዳዬ)

የእድሜ ልክ ትዝታ

(ወይ እዳዬ)

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

ተይ ተይ እንጂ

ቀና በይ እንጂ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

አትሽኮርመሚ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

አትፈሪ እነጂ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

እይው መንፈሴን

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

እስካሁን ድረስ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

አይታይም ወይ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

ባንቺ ሲታመም

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

ሁሁ

ምስልሽ ነብሴ ላይ ጎልቶ የሚቀረጥ

በዘመን ጉዞ ከቶ የማይሰረዝ

ገና ሳይሽ ከሩቅ

ነበረ የምፈካ

ታስታውሻለሽ ወይ

የኔ ውብ ጨረቃ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

ተይ ተይ እንጂ

ቀና በይ እንጂ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

አትሽኮርመሚ

(ምን ያረጋል ተይ እንጂ)

አትፈሪ እነጂ

2X

 

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO