Warning: Creating default object from empty value in /home/ethiolyrics/public_html/wp-content/themes/muusico/framework/admin/ReduxCore/inc/class.redux_filesystem.php on line 29
ይዛለው ጨዋታ – EthioLyrics – Ethiopian Lyrics & Video

LYRIC

ይዛለው እኔ ጨዋታ
ለምታቃጥል ነፋሻ
እያቃጠለች የምቴድ
ቆንጆ ሴት እኔስ አላውቅም
ልቧ እያመነታ ብዙ ሰው ወዳ
አንዱ የክት ነው አንዱ የፌሽታ
ሌላ ለመጌጥ ሌላው ለመኝታ
ንገሪኝ በቶሎ እን ሳልጎዳ
ግፍ አለው
የወንድም ታዝኛለሽ
ለኔ እንዳው ግድ የለም ታያለሽ
ሰውነት ይረግባል ተመልከች
ብትከችው ላሁን ነው የሚጠቅምሽ
በተረፈ ምርጥ ነሽ
አይን ትይዣለሽ
ባይሆን ኩራት አታቂም ለዛነው የተመቸሽኝ
ይዛለው እኔ ጨዋታ
ለምታቃጥል ነፋሻ
እያቃጠለች የምቴድ
ቆንጆ ሴት እኔስ አላውቅም
2X
ምን አይነት እዳ ነው
ከማነው የተማርሽው
ሰው በማንገላታት ዝናን ያተረፍሽው
ሀቁስ እንዴት ኖረሽ
እንቅልፍ እንዴት ኖረሽ
ስም አልጠፋብሽም
መልክስ አልሄደብሽም
ተአምር ነወ ያንቺስ
ተጠቀምሽ ስልጣንሽን
እንደ ቆንጅናሽ ግን
ሀገር ብትቀይሪ
ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም ብትሰሪ
ታላቅ ሆነሽ ነበር ጠንቃራና አስፈሪ
የያሽውን መልቀቅ
እዚም እዛም መውደቅ
ማንስ ጨቁኖሽ ነው
ነጻነት የፈለግሽ
በጠንካራ ሴቶች ስም ነገደች
ታሪክ ታነቢያሽ ተረቱን ታውቂያለሽ
ሳባንስ እንዴት ነው መርምረሽ ታያለሽ
ኤደሉም እንዳንቺ አያውቁም አምታቺ
ሀበሻ ሴት ማለት ህዝቧን ናት አክባሪ
የዋህ ተቆርቋሪ ለባሏ ጋሻ ናት ጠላት አባራሪ
ይዛለው እኔ ጨዋታ
ለምታቃጥል ነፋሻ
እያቃጠለች የምቴድ
ቆንጆ ሴት እኔስ አላውቅም
2X
እቀርባታለው ትርቀኛለች
አከብራታለው ታቀለኛለች
አባሮሽ ወዳ አኩኩሉ
እንዴት ሆኔ ልዋለው
መቻልን የመሰለ ማን አለ
ጽናቴ ቀስ እያለ መነመነ
ሰፊ መንገድ ያየሽው ጠበበ
ልቤ እኮ ካንቺ ውጭ መች አመነ
ወዳጅ አለሽ ወገን
ሚያስንቅ ሁሉን
አትተኪው በመጥፎ ጥሩነትሽን
ይዛለው እኔ ጨዋታ
ለምታቃጥል ነፋሻ
እያቃጠለች የምቴድ
ቆንጆ ሴት እኔስ አላውቅም
4X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO