LYRIC

የኔን ይስጥሽ አልልም አአኔ
ቢደርስብሽ ምን ላገኝ
ክፉ ሀሳብ ክፉ ምኞት
እርግማን ነው 2X ሆሆ
እምነት ሊያውል አንዱን ካንዱ
ታስሮ የሚያውል መዋደዱ
አይን አያይም ልብስ ሀያል ነው
የሩቅ ሳይቀርብ አይለያይ
እኔም ያላንቺ ደህና ነኝ
ናፍቆት ሀሳቡም ቢያመኝ
ላያስችለኝ አልሰጠኝ
ፍጻሜዬን አላውቅ ጅማሬዬን
እንዳየሁት
መምጣትሽኝ እንጂ እንደምቴጂ መች አሰብኩኝ
በትግል ከኔ ደም ያልተጻፈ
ስፍለግ አልኖርም ዛሬም ነገም
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
2X

ወይ ጉዴ ከሚወዱት ጋራ ለመኖር
ምርጫ አይደለም ካልታዘዘ
ወይ ጉዴ ሰው ለምክንያት ይገናኛል
ቢያዝን ስኬት አይቀዝፍ
ወይ ጉዴ የዘገየ ቢመስለው ፈጣን ነው
የራቀ ቢመስልም ቅርብ ነው
ወይ ጉዴ ሰውን ለመታደግ የማይመነምን መንገድ አለው
የኔን ይስጥሽ አልልም አአኔ
ቢደርስብሽ ምን ላገኝ
ክፉ ሀሳብ ክፉ ምኞት
እርግማን ነው 2X ሆሆ ሆሆ
እምነት ሊያውል አንዱን ካንዱ
ታስሮ የሚያውል መዋደዱ
አይን አያይም ልብስ ሀያል ነው
የሩቅ ሳይቀርብ አይለያይ
እኔም ያላንቺ ደህና ነኝ
ናፍቆት ሀሳቡም ቢያመኝ
ያላንቺ አለሁ ደና ነኝ
ቢፈትነው አፌን ስቴጂ
ቢያዝንም ልቤ
ትዝታውን እያሰብኩ ያኔ
ደጉን ይዤ በክፉ አልነሳም በወቀሳ
ትናንትን በዛሬ የሚያስረሳ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
2X

ወይ ጉዴ ከሚወዱት ጋራ ለመኖር
ምርጫ አይደለም ካልታዘዘ
ወይ ጉዴ ሰው ለምክንያት ይገናኛል
ቢያዝን ስኬት አይቀዝፍ
ወይ ጉዴ የዘገየ ቢመስለው ፈጣን ነው
የራቀ ቢመስልም ቅርብ ነው
ወይ ጉዴ ሰውን ለመታደግ የማይመረመር መንገድ አለው
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ከልቤ ከልቤ
2X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO