LYRIC

ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ሺቀዳ ቦቻ
ኦቺኮ ዛራ
ኦሆ ቦቻ ታኩነ ጤላ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ሺቀዳ ቦቻ
ኦቺኮ ዛራ
ኦሆ ቦቻ ታኩነ ጤላ
አምሮብሽ መውጣትሽን ስሰማ
ኮሮቤ ኮሮቤ
እያሰብኩ አዲስ ልዩ ዜማ
ኮሮቤ ኮሮቤ
አንቺን ተከትዬ ወጣለሁኝ ኮሮቤ ኮሮቤ
እንድጠሪኝ ብዬ አዜማለሁኝ
አዜማለሁኝ አዜማለሁኝ
አዜማለሁኝ አዜማለሁኝ
አዜማለሁኝ አዜማለሁኝ
አዜማለሁኝ አዜማለሁኝ ሺቀዳ ቦቻ
ኦቺኮ ዛራ
ኦሆ ቦቻ
ታኩነ ጤላ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ ሺቀዳ ቦቻ
ኦቺኮ ዛራ
ኦሆ ቦቻ
ታኩነ ጤላ
እዩልኝ ውበቷን ሙሉ ከእግር እስከ ራሷ
ለውበት ለቃሉ ምልክት ሆናለች እሷ ላያት ሁሉ አምራ መደነቅ ነው የሷ ስራ
ለተአምር ፈጥሯቷል ስለጥበቡ እንዲወራ
ሄካ,,, ሄካ,,, ሄካ,,, ሄካ,,,,
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ሺቀዳ ቦቻ ኦቺኮ ዛራ
ኦሆ ቦቻ
ታኩነ ጤላ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ሺቀዳ ቦቻ ኦቺኮ ዛራ
ኦሆ ቦቻ
ታኩነ ጤላ
አልደክምም አንቺን ተከትዬ
ኮሮቤ ኮሮቤ
መሳቅሽ ሆኖኛል ደስታዬ ኮሮቤ ኮሮቤ
በሄድሽበት ሁሉ ሄዳለሁኝ
ኮሮቤ ኮሮቤ
ያጉቴን እያልኩኝ አዜማለሁኝ
አዜማለሁኝ አዜማለሁኝ
አዜማለሁኝ አዜማለሁኝ አዜማለሁኝ አዜማለሁኝ
አዜማለሁኝ አዜማለሁኝ
ሺቀዳ ቦቻ
ኦቺኮ ዛራ
ኦሆ ቦቻ
ታኩነ ጤላ ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ሺቀዳ ቦቻ
ኦቺኮ ዛራ
ኦሆ ቦቻ
ታኩነ ጤላ እዩልኝ ውበቷን ሙሉ ከእግር እስከ ራሷ
ለውበት ለቃሉ ምልክት ሆናለች እሷ
ላያት ሁሉ አምራ መደነቅ ነው የሷ ስራ
ለተአምር ፈጥሯቷል ስለጥበቡ እንዲወራ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ ሺቀዳ ቦቻ
ኦቺኮ ዛራ
ኦሆ ቦቻ
ታኩነ ጤላ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ
ያጉቴ ተነብ ያጉቴ ሺቀዳ ቦቻ
ኦቺኮ ዛራ
ኦሆ ቦቻ
ታኩነ ጤላ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO