LYRIC

ሲደውልልሽ በሞባይል ቁጥርሽን ምናለ ብታነሺ
ቲሸርቱን ለብሰሽ ቁንጣ አድርገሽ
በረጅሙ ጫማ ከኋላ አብጠሽ
የኔ እንቡቹቹ
የኔ ምኑኑ
ምንድነው እሹ
ምነው ቀረሽ
አሁንም አሁንም በጎዳናው ላይ
አንቺን በፍለጋ ደከምኩልሽ
አንዴ ብቅ በይና
እና እና
በአካል ላግኝሽ
ፎንቃ ስላለብኝ ነው
ስለምወድሽ
እየት ነው ያለሽው እሹ እሹ
የት ነው ያለሸው
እየት ነው ያለሽው እሹ እሹ
ቦላሌ ለባሹ
እየት ነው ያለሽው እሹ እሹ
የኔ እሹሹ
እየት ነው ያለሽው እሹ እሹ
ምንድነው እሹ
ልምጣ ወይ ከአለሽበት ቦታ
ልምጣ ወይ
ወይስ ደሞ አልምጣ ይቅርብኝ
ጥንቅር ይበል ወይ 2X
እየት ነው ያለሽው እሹ እሹ
የኔ እሹሹ
እየት ነው ያለሽው እሹ እሹ
ልቤን ጠፋሹ
ሲደውልልሽ በሞባይል ቁጥርሽን ምናለ ብታነሺ
ቲሸርቱን ለብሰሽ ቁንጣ አድርገሽ
በረጅሙ ጫማ ከኋላ አብጠሽ
የኔ እንቡቹቹ
የኔ ምኑኑ
ምንድነው እሹ
ምነው ቀረሽ
አሁንም አሁንም በጎዳናው ላይ
አንቺን በፍለጋ ደከምኩልሽ
ሶስቴ ልሳምሽና
እና 3X
ሹፌሩ እንዳጠብሹ
በገብና እንዳይጭንሽ
እየት ነው ያለሽው እሹ እሹ
የት ነው ያለሸው
እየት ነው ያለሽው እሹ እሹ
ቦላሌ ለባሹ
እየት ነው ያለሽው እሹ እሹ
የኔ እሹሹ
እየት ነው ያለሽው እሹ እሹ
ምንድነው እሹ
ልምጣ ወይ ከአለሽበት ቦታ
ልምጣ ወይ
እላይ ታክሲ ተራ
ፒያሳ ወይ ቦሌ
ልምጣ ወይ ወይ
ወይስ ደሞ አንቺን በፍለጋ
ኢርር ልበል ወይ
እየት ነው ያለሽው እሹ እሹ
ሚስኮል ያደረግሽው
እየት ነው ያለሽው እሹ እሹ
በስታይል የለበሽው
ልምጣ ወይ ከአለሽበት ቦታ
ልምጣ ወይ
ወይስ ደሞ አልምጣ ይቅርብኝ
ጥንቅር ይበል ወይ 2X
ልምጣ ወይ
እላይ ታክሲ ተራ
ፒያሳ ወይ ቦሌ
ልምጣ ወይ ወይ
ወይስ ደሞ አንቺን በፍለጋ
ኢርር ልበል ወይ 2X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO