LYRIC

አሳምሮ ፈጥሯት ማሩን ቀብቷት
ይሄዉ ሰጣኛለች ለኔም በወተት
በልልኛ
ማርዘነብ……………
ማር አለሽ ማር አለሽ እንዴዉም ጣዝማ ነሽ
ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ
የኔ አለም ማር አለሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ
የኔ አለም ማር አለሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ
የኔ አለም ማር አለሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ
የኔ አለም ማር አለሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ
ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ
ምኑን ሰጠሽ
ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ
ምኑን ሰጠሽ
ማር ዘነብ እንደ ጎጃም ዉሃ
ማር ዘነብ እንደ ንጥር ቅበዉ
ማር ዘነብ እነደ አባይ ዳር እንኳይ
ማር ዘነብ ዉበት የዘነበዉ
ማር ዘነብ እንዳግሬ ፍትፍት
ማር ዘነብ በርጎ እንደጠገበዉ
ማር ዘነብ ምን ይሆን ሚስጥርሽ
ማር ዘነብ ለጣም የታደለዉ
ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ
ምኑን ሰጠሽ
ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ
ምኑን ሰጠሽ
አዉቶብሱ መጣ ታየኝ አቧራዉ
ልቤ ካንች ጋራ ተሳፋሪ ነዉ
ምንገድሽን ዘግቸ ከምሆን ባለእዳ
ምናለ መኪናዉ ጎማዉ በፈነዳ
ከጀርባሽ ላይ ሆኖ የተፈናጠጠዉ
ታድሎ ማድጋሽ ……………..
ምኑን ሰጠሽ እናና እናና ናንወይ
አንድ ነዉ አንድ ነዉ ስልሽ አሳይዉ ባክሽ
ሶስት ነዉ ሶስት ነዉ ስልሽ ምችዉ ባክሽ
ዝናቡን ዝናቡን ዝናቡን ዝናቡን ምችዉ ጎጃምን
ዝናቡን ዝናቡን ዝናቡን ዝናቡን ምችዉ ጎጃምን
የጎጃሙ ልጅ የተመነሸዉ
ለወደደዉ ሞች አፉ ማይዋሸዉ
የኔ አለም ማር አለሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ
የኔ አለም ማር አለሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ
የኔ አለም ማር አለሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ
የኔ አለም ማር አለሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ
ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ
ምኑን ሰጠሽ
ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ
ምኑን ሰጠሽ
ማር ዘነብ አይንሽ የሚመስለዉ
ማር ዘነብ የሽንኩርት ራስ
ማር ዘነብ ደንቧ ደንቧ ስትይ
ማር ዘነብ የምትይዉ ደስ
ማር ዘነብ ምን ፈልጓት ይሆን
ማር ዘነብ የሚመላለሰዉ
ማር ዘነብ በክትክታ ሽመል
ማር ዘነብ ግንባሩን ልግመሰዉ
ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ
ምኑን ሰጠሽ
ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ
ምኑን ሰጠሽ
መልኩን አሳምሮ የሚከተልሽን
የሚያጀረጅረዉ ከፊት ከኋላሽ
አትያት አትያት አትያት ብያለሁ
እሷም ትቀናለች እኔም እቀናለሁ
ጭንጋፍ ነዉ ጭንጋፍ ነዉ ጨንጋፍ ነዉ ሙትቻ
ተዉልኝ ብያለሁ ልምጣልህ ቆይ ብቻ
ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ
ምኑን ሰጠሽ
ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ኧረ ምኑን እቴ
መጣፈጡ
ምኑን ሰጠሽ እናና እናና ናንወይ
አንድ ነዉ አንድ ነዉ ስልሽ አሳይዉ ባክሽ
ሶስት ነዉ ሶስት ነዉ ስልሽ ምችዉ ባክሽ
ዝናቡን ዝናቡን ዝናቡን ዝናቡን ምችዉ ጎጃምን
ዝናቡን ዝናቡን ዝናቡን ዝናቡን ምችዉ ጎጃምን
ዝናቡን ዝናቡን ዝናቡን ዝናቡን ምችዉ ጎጃምን
ዝናቡን ዝናቡን ዝናቡን ዝናቡን ምችዉ ጎጃምን
ቢጠራ ደራሽ የማያሳፍር
ሁሌም ያበቅላል የጎጃም አፈር

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO