Warning: Creating default object from empty value in /home/ethiolyrics/public_html/wp-content/themes/muusico/framework/admin/ReduxCore/inc/class.redux_filesystem.php on line 29
ውቢት – EthioLyrics – Ethiopian Lyrics & Video

LYRIC

እእእ እእ……….ህእህ…….እእ
እእእ እእ……….ህእህ…….እእእ
እህእ……አማላጅ አያሻም
እህእ..ወይም አስታራቂ
እህእ….እስኪ ደሞ ሂጂ ሌላ ተዋወቂ
እህእ ……ታምሜ ተኝቼ
እህእ..መዳከሜ አይተሽ
የትም ትሄጃለሽ እሬሳሽን ትተሽ
ውቢት ..ው..ቢ..ት…ደህና ሁኚ
ናደሞ ናደሞ ናደሞ ናደሞ
ውበትሽ ውብ ሆኖ ቢያስደንቀኝም
ህህሀ ለሌላ ነው እንጂ ለእኔ አልሆነኝም
ባደንቅ ይሻል ነበር ሆኜ በርቀት
ቀርቤሽ ከምነድ ይዘኝ ብስጭት ይዘኝ ብስጭት
ሀሀሀሀሀሀ…….አሀ…..አሀ……..
እህ….እእእእ…እህእ…..
ውቢት ልዩ ውበት ነው ያለሽ
የሚያስገርም የሚያስደንቅ
ሁሌም ተናፋቂ ታይቶ የማይጠገብ ግን ግን በውበት መመካትሽን
ያየሽው ሁሉ መከጀልሽን
ወዲያ ወዲህ መመልልከትሽን
ያን ሁሉ ተመለከትኩና
ይሻለኛል ብዬ ወሰንኩ
ብርቅሽ,balይሽ,ብሰናበትሽ ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ
ኦሆሆሆ…..ኦሆሆናደሞ
ናደሞ ትዝታ ነው ትርፌ
ድንገት እግር ጥሎኝ አንቺን ተጠግቼ
በብስጭት ከሳሁ በንዴት ገርጥቼ
በንዴት ገርጥቼ
በጣም ውብ ስለሆንሽ ሁሉም ያደንቅሻል
ተፈጥሮሽ ልዩ ነው ምን ይወጣልሻል
ምን ይወጣልሻል
ሄጃለሁኝ እርቄሽ ዳግም ላላይሽ
ካንቺው ጋር ይሰንብት ውበት ቁንጅናሺ
በቃ ተፈፀመ ውቢት ደህና ሁኚ
እኔም ላንቺ አልሆንኩም
አንቺም ለኔ አትሆኚም
ናደሞ ናደሞ ናደሞ ናደሞ
ውበትሽ ውብ ሆኖ ቢያስደንቀኝም
ለሌላ ነው እንጂ ለእኔ አልሆነኝም
አኧኧ………………እይኢ……..

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO