LYRIC

ወዲያ ነው ያንች አገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
አልጠይቅሽም ነገር
አልጠይቅሽም ነገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
አልጠይቅሽም ነገር
አልጠይቅሽም ነገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
እንዳንችው ሰንቄ ወደዚያ ልሻገር
ወደጅ አትረሳ እንደው ያለሽበት አገር
ስሜ እየባከነ በወዲያ ከተማ
ምነው አላዝን አልሽ በፍቅርሽ ስታማ
እንዳንችው ሰንቄ ወደዚያ ልሻገር
ወደጅ አትረሳ እንደው ያለሽበት አገር
ስሜ ጠፍቶ ሲብጠለጠል በከተማሽ
ባንችው ፍቅር መታማቱን እየሰማሽ
እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ
ስሜ ጠፍቶ ሲብጠለጠል በከተማሽ
ባንችው ፍቅር መታማቱን እየሰማሽ
እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ
ወዲያ ነው ያንች አገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
አልጠይቅሽም ነገር
አልጠይቅሽም ነገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
አልጠይቅሽም ነገር
አልጠይቅሽም ነገር
ወዲያ ነው ያንች አገር
ሰርቄም አይደለ ዋሽቸ ቀጥፌ
ብጠብቅሽ እንጂ አንጀቴን አጥፌ
አካሌ ሲርበኝ መንፈሴ ሲጠማኝ
አንችን ማለቴ ነው እንድህ የሚያሳማኝ
ሰርቄም አይደለ ዋሽቸ ቀጥፌ
ብጠብቅሽ እንጂ አንጀቴን አጥፌ
ስሜ ጠፍቶ ሲብጠለጠል በከተማሽ
ባንችው ፍቅር መታማቱን እየሰማሽ
እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ
ስሜ ጠፍቶ ሲብጠለጠል በከተማሽ
ባንችው ፍቅር መታማቱን እየሰማሽ
እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ
እኔስ ብረታ ነው ቢጠፋኝ ነው መላ
አልሆንም እያለኝ ልቤ አደራ በላ
እያጣሁ ለጉዴ መደገፊያ ባላ
ስሜን የሚያጠፋው አገሩ በሞላ(ሆይ ሆይ)
እየታማሁ በከተማሽ በከተማሽ
ይሄን ጉዴን አትሁኚ እንዳልሰማሽ
እንዳላማሽ እንዳላማሽ እንዳላማሽ
ጥሪየን ካልሰማሽ
እየታማሁ በከተማሽ
ይሄን ጉዴን አትሁኚ እንዳልሰማሽ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO