LYRIC

ማልዶ ደርሶ የመለየት መርዶ
ጎኔ ጎሎ ቢሆንም ባዶ
ልይሽ ልይሽ ግድየልም ልይሽ
ጥለሽኝ ብትሄጂም ጸንቶብኛል ፍቅርሽ
2x
ክህደትሽን ሽሮ ቀንም ማታ
መውደድሽ ልቤ ላይ ሲበረታ
አትመለሺም ወይ
አታዝኚልኝም ወይ
እንደው አስቻለሽ ወይ
2x
አያምም ወይ ለምዶ ማጣት
ለማይችል ሰው የቁርጥ ቀን ቅጣት
ይቅር ይቅር ቅሬታዬ
ካንቺው ልኑር ተበድዬ
2x
ዝማም አይንሽ አይኔ ላይ ነው
ዝማም አጠፊም ከቀኔ
ዝማም ካላንቺ አልቻልኩትም
ዝማም ጎሏል ግራ ጎኔ
ዝማም ክህደትሽ ቢያመኝም
ዝማም እንደ ይሁዳ ክህደት
ዝማም ይብቃሽ ተመለሺ
ዝማም የጎጆዬ ስደት
ዝማም አይን አይንሽን እንጂ
ዝማም መውደድሽን አይመኝ
ዝማም ክህደትሽ ይመመኝ
ዝማም መለየት ከሚያመኝ
3x
ማልዶ ደርሶ የመለየት መርዶ
ጎኔ ጎሎ ቢሆንም ባዶ
ልይሽ ልይሽ ግድየልም ልይሽ
ጥለሽኝ ብትሄጂም ጸንቶብኛል ፍቅርሽ
2x
ክህደትሽን ሽሮ ቀንም ማታ
መውደድሽ ልቤ ላይ ሲበረታ
አትመለሺም ወይ
አታዝኚልኝም ወይ
እንደው አስቻለሽ ወይ
2x
አያምም ወይ ለምዶ ማጣት
ለማይችል ሰው የቁርጥ ቀን ቅጣት
ይቅር ይቅር ቅሬታዬ
ካንቺው ልኑር ተበድዬ
2x
ዝማም አይንሽ አይኔ ላይ ነው
ዝማም አጠፊም ከቀኔ
ዝማም ካላንቺ አልቻልኩትም
ዝማም ጎሏል ግራ ጎኔ
ዝማም ክህደትሽ ቢያመኝም
ዝማም እንደ ይሁዳ ክህደት
ዝማም ይብቃሽ ተመለሺ
ዝማም የጎጆዬ ስደት
ዝማም አይን አይንሽን እንጂ
ዝማም መውደድሽን አይመኝ
ዝማም ክህደትሽ ይመመኝ
ዝማም መለየት ከሚያመኝ
4x

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO