LYRIC

ወይኔ
ወይኔ ወይኔ ወይኔ
ትታኝ ልትሄድ ነው እያየሁ በአይኔ
2X
ምንም ብንራራቅ ዛሬ
ንፋስ ቢገባ መሃላችን
2X
ለአንቺ ሰላም እጨነቃለው
ይኧው ዛሬም እወድሻለው
አብጃለው ብልስ
አብጃለው አዎ ባንቺ ፍቅር ነድጃለው 2X
ኧረ ቁሚ
ቁሚ
ኧረ ቁሚ 3X
ቁሚ
2X
ወይኔ
ወይኔ ወይኔ ወይኔ
ትታኝ ልትሄድ ነው እያየሁ በአይኔ
2X
የትኛው አይኔ ነው ያየሽ
የኔ እንድትሆኚ የተመኘሽ
2X
ስለአንቺ ሁሌም አስባለው
ይኧው ዛሬም እወድሻለው
እወድሻለው ብልስ
እወድሻለው አዎ ዳግም ላይሽ ፈልጋለው 2X
ኧረ ቁሚ
ቁሚ
ኧረ ቁሚ 3X
ቁሚ
2X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO