LYRIC

ጀመረኝ ይሄ አመሌ እሷን ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋ ሆዴ ያስጨንቀኛል
ካለችበት ዝለቅ ይለኛል እያት ይለኛል
ጀመረኝ ይሄ አመሌ እሷን ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋ ልቤን ያስጨንቀኛል
ካለችበት ዝለቅ ይለኛል እያት ይለኛል
ጉዳይ አለኝ ብዬ ለመሄድ ጀምሬ
የሷ ይሆንና የኔ ያልኩት እግሬ
ካለችበት ይመራኛል እያት ይለኛል
አልቃና አለኝ ኑሮና ብልሀት
ሱስ አለብኝና እሷን የማየት
እንጃ ብቻ ይጨንቀኛል
እያት ይለኛል
በሀገር አማን የነካኝን እንጃ ምን አውቃለው
ብቻ አይሻለው
የአይኔ እርሀብ ነሽ የሆንኩትን እንጃ ይጨንቀኛል
እያት ይለኛል
ይጨንቀኛል…..እያት እያት ይለኛል
ይከፋኛል…..እያት እያት ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋም…..እያት እያት ይለኛል
እያት ይለኛል…..እያት እያት ይለኛል
ሁሌ አይንአይኗን…..እያት እያት ይለኛል
እያት ይለኛል…..እያት እያት ይለኛል
ካለችበት…..እያት እያት ይለኛል
ይመራኛል…..እያት እያት ይለኛል
ጀመረኝ ይሄ አመሌ እሷን ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋ ሆዴ ያስጨንቀኛል
ካለችበት ዝለቅ ይለኛል እያት ይለኛል
ጀመረኝ ይሄ አመሌ እሷን ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋ ልቤን ያስጨንቀኛል
ካለችበት ዝለቅ ይለኛል እያት ይለኛል
እንዳይቀሰቀስ የልቤ ስቃይ
መዋል የለብኝም አይንሽን ሳላይ
ልምጣ ልይሽ አንቺ ሱሴ
ትርጋልኝ ነፍሴ
የአይን እራብ አለብኝ የማይድን በሽታ
ይመራኛል ሁሌም ካለሽበት ቦታ
አይጣል የእኔስ አያድርስ የማየት ሱስ
በሀገር አማን የነካኝን እንጃ ምን አውቃለው
ብቻ አይሻለው
የአይኔ እርሀብ ነሽ የሆንኩትን እንጃ ይጨንቀኛል
እያት ይለኛል
ይጨንቀኛል…..እያት እያት ይለኛል
ይከፋኛል…..እያት እያት ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋም…..እያት እያት ይለኛል
እያት ይለኛል…..እያት እያት ይለኛል
ካለችበት…..እያት እያት ይለኛል
ይመራኛል…..እያት እያት ይለኛል
ሁሌ አይንአይኗን…..እያት እያት ይለኛል
እያት ይለኛል…..እያት እያት ይለኛል
ይጨንቀኛል…..እያት እያት ይለኛል
ይከፋኛል…..እያት እያት ይለኛል
ካለችበት…..እያት እያት ይለኛል
ይመራኛል…..እያት እያት ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋም…..እያት እያት ይለኛል
እያት ይለኛል…..እያት እያት ይለኛል
ሁሌ አይንአይኗን…..እያት እያት ይለኛል

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO