LYRIC

አንቺ አጋዥ ሆነሺኝ ለህይወቴ
ውለታሸን በምን ልካስ አቴ
የምስጋና ቃላት ሰላነሰኝ
ብዬ ልጥራሽ አንቺን እናቴ
በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ
የኔ አለኝታ እህህ መከታዬ
ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ
እንደ ወላጅ ጠባቂዬ
ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ የኔ አለኝታ እህህ መከታዬ
ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ…
እንደ ወላጅ ጠባቂዬ
ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
እስከማውቀው ድረስ ከኔ ሳትጠብቅ
በፍቅር በፅናት በፍቅር በፅናት
የሷን ኑሮ ትታ ሰለኔ የኖረች እናቴ ብቻ ናት
እስኪደንቀኝ ድረስ በሚገርም ሁኔታ
ለፈፀምሽው ስራ ለፈፀምሽው ስራ
ታዲያ ምን ያንስሻል እናትዬ ብዬ
በፍቅር ብጠራሽ
የናቴ ምትክ ፍቅር መኩሪያዬ
የነፍሴ ፀዳል እምነት ኑሮዬ
ምን ያግደኛል ብጠራሽም ኡኡ ብዬ አይ ብዬ
እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ… እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
እናትዬ
በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ
የኔ አለኝታ እህህ…. መከታዬ
ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ…
እንደ ወላጅ ጠባቂዬ
ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ አይ ብዬ
እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ
የኔ አለኝታ እህህ…. መከታዬ
ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ
እንደ ወላጅ ጠባቂዬ
ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ አይ ብዬ
እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
ብናገር አላፍርም ያንቺን ታላቅነት: ያንቺን ልዩ ፍቅር ያንቺን ልዩ
ክብር
ሁለት እናት አለኝ እያልኩኝ: ሁለቴ ልደቴን ባከብር
ማመን እሲኪያቅተኝ በፍቅርሽ ደግፈሽ: ለዚህ አብቅተሺኛል
ለዚህ አድርሰሺኛል
ከናቴ በማያንስ ተጨንቀሽ አምጠሽ ዳግም ወልደሽኛል
የናቴ ምትክ ፍቅር መኩሪያዬ
የነፍሴ ፀዳል እምነት ኑሮዬ
ምን ያግደኛል ብጠራሽ ኡኡ ብዬ አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ… እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ… እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO