LYRIC

ምን ሰምተሽ ሲዮን
ምን አይተሽ ሲዮን
ምን ብሎሽ ሲዮን
በምንስ በልጦኝ ይሆን
እኔ እኔ
መልካም ነገር ባደረኩኝ
አንቺ
መከራ እኮ ነው ያሳየሽኝ
ጤና ጤና ነስተሽ
አሳመምሽኝ
አሳበድሽኝ
ለማን ተውሽኝ
ተይ ግድ የለም
ይቅር ልበል
አትራቂኝ
ግድ የለም
ተመለሺ
የኔም አይነት
እንዳታጪ
ግን ለምንድነው
የምትርቂኝ
ስንቱን ላውራው
ቁንጅናሽን
ለኔ ሄዋን አንቺ ነሽ
በምን ቋንቋ ልግለጽሽ
ለየት ያለ ውበትሽን
ዛሬ ነው ቀንሽ ተጫወቺ
ምትጫወቺው ካለሽ
እኔ በቃኝ አንቺን መታገስ
ትሰሚያለሽ 3X
2X
እቺ ሴት
ምንድነው ወሬ አሉባልታ
አሳልፊው በጨዋታ
ከልቤ አለሽ ልዩ ቦታ
ሁሌ ሳስብ ጠዋት ማታ
ተይ አትርሺው ማንነትሽን 2X
ቀስቅሽው ንጹህ ልብሽን
ክፉ ደጉን አብረን አልፈን
የማያልፍ ቀን አሳልፈን
ስሚኝ አንድ ጊዜ ላውራ
ሁሉም በንጹህ ልቦና
ፍቅራችን እንዳይሆን መና
አንዴ ተመለሽ እንደገና
ስንቱን ላውራው
ቆንጅናሽን
ለኔ ሄዋን አንቺ ነሽ
በምን ቋንቋ ልግለጽልሽ
ለየት ያለ ውበትሽን
ዛሬ ነው ቀንሽ ተጫወቺ
ምትጫወቺው ካለሽ
እኔ በቃኝ አንቺን መታገስ
ትሰሚያለሽ 3X
2X
ውስጤን ጎዳሽው
ሲያምንሽ ዋሸሽው
ፍቅሬንም ናድሽው
በገንዘብ ሸጥሽው
2X
ምን ሰምተሽ ሲዮን
ምን አይተሽ ሲዮን
ምን ብሎሽ ሲዮን
በምንስ በልጦኝ ይሆን 5X
ዛሬ ነው ቀንሽ ተጫወቺ
ምትጫወቺው ካለሽ
እኔ በቃኝ አንቺን መታገስ
ትሰሚያለሽ 3X
2X
እቺ ሴት 2X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO