LYRIC

ተይ ዝማ ተይ ዝማ ተይ ዝማዬ
ተይ ዝማ ተይ ዝማዬ
ይቅርና በህልሜ
እስኪ ነይ በውኔ በውኔ
ሲያበረኝ እያደርኩ በለሊቱ
ሊገለኝ ይደርሳል ቀን ናፍቆቱ
ባቶኝ ከጎኔ ምን እላለው
እስክትመጪ ድረስ ባንናለው
2X
እንግዲ እስካገኝሽ በአካል በአይነስጋ
ህልሜን እልካለው ቢያደርሰኝ ካንቺ ጋ
ቢያደርሰኝ ካንቺ ጋ
2X
እስኪነጋ
እስካገኘው በሩን
እስኪ አሳየኝ የህልሜን በውኑ
አልነቃለት ይሻለኛል ቤቱ
የቀኑማን ይበዛል ናፍቆቱ
የቀኑማን አልችለው ናፍቆቱን
የቀኑማን ይበዛል ናፍቆቱ
ናፍቆቱ ይበዛል ናፍቆቱ 3X
ናፍቆቱ
አንቺስ እንዴት ቻልሽው
ናፍቆቱ ይበዛል ናፍቆቱ
ተይ ዝማ ተይ ዝማ ተይ ዝማዬ
ተይ ዝማ ተይ ዝማዬ
ይቅርና በህልሜ
እስኪ ነይ በውኔ በውኔ
እንደኮከብ አርጎኝ ተወርዋሪ
ከአድማስ ወዲያ ማዶ ተሻጋሪ
አድራለው ሳወጋሽ እስኪነጋ
ቀን እስከሚያሸንፍ እስኪነጋ
2X
እንግዲ እስካገኝሽ በአካል በአይነስጋ
ህልሜን እልካለው ቢያደርሰኝ ካንቺ ጋ
ቢያደርሰኝ ካንቺ ጋ
2X
እስኪነጋ
እስካገኘው ቅሉን
እስኪ አሳየኝ የህልሜን በውኑ
አልነቃለት ይሻለኛል ቤቱ
የቀኑማን ይበዛል ናፍቆቱ
የቀኑማን አልችለው ናፍቆቱን
የቀኑማን ይበዛል ናፍቆቱ
ናፍቆቱ
አንቺስ እንዴት ቻልሽው
ናፍቆቱ ይበዛል ናፍቆቱ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO