LYRIC

እርሷንም ሲያደርጋት ልክ እንደእኔ
ፍቅር ይዟት ማየት ጉድ ነዉ ለእኔ
ያኔ እንዳሾፈች በፍቅር ቤቴ
በእርሷም ደርሶባት ዛሬ ማየቴ
እርሷንም ሲያደርጋት ልክ እንደእኔ
ፍቅር ይዟት ማየት ጉድ ነዉ ለእኔ
ያኔ እንዳሾፈች በፍቅር ቤቴ
በእርሷም ደርሶባት ዛሬ ማየቴ
መሠንበት ደጉ ብዙ ያሳያል
ለካስ የእርሷም ልብ በፍቅር ያምናል
እንኳን አየችዉ ገባት ህመሜ
በእርሷ እንዳስጠላኝ መሄዱን ቆሜ
እንኳን አየችዉ ገብቷት ህመሜ
በእርሷ እንዳስጠላኝ መሄዱን ቆሜ
ስትቀልድ በእኔ ያኔ
ሲጎዳዉ ፍቅሯን ጎኔ
አሳየኝ አሁን ለእኔ
ሲያደርጋት ልክ እንደእኔ
ስትቀልድ በእኔ ያኔ
ሲጎዳዉ ፍቅሯን ጎኔ
አሳየኝ አሁን ለእኔ
ሲያደርጋት ልክ እንደእኔ
እርሷንም ሲያደርጋት ልክ እንደእኔ
ፍቅር ይዟት ማየት ጉድ ነዉ ለእኔ
ያኔ እንዳሾፈች በፍቅር ቤቴ
በእርሷም ደርሶባት ዛሬ ማየቴ
ፍቅር የያዛት ከእኔ ባይሆንም
ያቆሰለችዉ ልቤ ባይድንም
ዋናዉ ማየቷ እኔ ብዝልም
ለምን ሌላ ሰዉ ሆነ አልልም
ዋናዉ ማየቷ እኔ ብዝልም
ለምን ሌላ ሰዉ ሆነ አልልም
ይህን ግፍ የእኔን ነገር
ያሳየኝ ብዬ ነበር
አሳየኝ አሁን ለእኔ
ሲያደርጋት ልክ እንደእኔ
ይህን ግፍ የእኔን ነገር
ያሳየኝ ብዬ ነበር
አሳየኝ አሁን ለእኔ
ሲያደርጋት ልክ እንደእኔ
ይህን ግፍ የእኔን ነገር
ያሳየኝ ብዬ ነበር
አሳየኝ አሁን ለእኔ
ሲያደርጋት ልክ እንደእኔ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO