LYRIC

እሩቅ እሩቅ እሩቅ ነሽ
እሩቅ በአይኔ የማላይሽ
በትዝታሽ ብቻ የምኖር
ሁሌ ስወድሽ
እሩቅ እሩቅ እሩቅ ነሽ
ለእግዜር ሰላምታ
እንዴት ዋልሽ አደርሽ
እሩቅ
በክፉም ደጉም……አሀ
እንዳልጤቅሽ……አሀ
እሩቅ እሩቅ እሩቅ
ሀገር እግር የለው ወቶ አይፈልግሽ
ማን ይሆን ወደቤት የሚመልስሽ
የታለች ይላል ደጁ
የታለች ይላል ቤቱ
ናፍቆተ ብርቱ
2X

አይናፍቅም ወይ ደጁ
ሰፈር መንደሩ ሰዉ
ትዝ አይልሽም ወይ
ደስታ ጨዋታ
ኧረ አምሳለ ሆይ
አንቺን የበላ ጅብ ጠፋ ወይ
ሳቅ ደስታ ጠፋ ወይ
እሩቅ እሩቅ እሩቅ ነሽ
እሩቅ በአይኔ የማላይሽ
በትዝታሽ ብቻ የምኖር
ሁሌ ስወድሽ
እሩቅ እሩቅ እሩቅ ነሽ
ለእግዜር ሰላምታ
እንዴት ዋልሽ አደርሽ
እሩቅ
በክፉም ደጉም……አሀ
እንዳልጤቅሽ……አሀ
እሩቅ እሩቅ እሩቅ
አቅጣጫ ተመርቶ
በሰባ ሰገል
እንዳይመጣ ልቤ
ኩታሽ ቅርብ አይደል
እንዲያው ያይሻል በሩቅ
ሀሳብ ያይሻል በሩቅ
ልቤ ሲናፍቅ
2X

ምነው ቢሰማሽ……እቱ
የልቤ ዜናው……ብርቱ
ተይ እንዳይጠፋ…….ፍቅሩ
መጠያየቅ ነው ጥሩ
ኧረ አምሳለ ሆይ
አንቺን የበላ ጅብ አይጮህም ወይ
ኧረ አምሳለ ሆይ
እሩቅ ለሩቅ ፍቅር ይሆናል ወይ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO