LYRIC

ሁሉ እየሆነብኝ አይነር አዋጅ
ከቀረበኝ ሁሉ ሆኜ ለማጅ
ዛሬ ይባስ ፍቅሯን ደርባ
ይኧው ጉድ ሰራችኝ አዲስአበባ
2x
ያሰኛል አትቅር ሂድ እያቸው እያቸው
ኧረ ይገርማል ለታዘበው አጢኖ ላያቸው
ቢያንስ ነው እንጂ አይበዛም ለአዲስአባ ልጅ
ቢያለፋስ ምን ይለዋል ቢያስጠና እንኳን ደጅ
2x
እኔስ ከአዲስ ከሸገር ጉዳይም አለኝ የማፍቀር
እኔስ ከሸገር ከአዲስ የልቤ አንጀት ነው የደም ስር
አዲስአባ 3x
ሸጋ ባየው ቁጥር ኧረ ሆዴ ባባ
አዲስአባ 3x
አይን አይተህ ላዘልቀው በል በጊዜ ግባ
ሁሉ እየሆነብኝ አይነር አዋጅ
ከቀረበኝ ሁሉ ሆኜ ለማጅ
ዛሬ ይባስ ፍቅሯን ደርባ
ይኧው ጉድ ሰራችኝ አዲስአበባ
2x
በል ተነስ በርታ እንጂ ልቤ
አሰኘህ አይቀርም
ቆንጆ እያዩ ጥሎ ማለፍ
ግፍ አለው የፍቅር
ቢያንስ ነው እንጂ አይበዛም ለአዲስአባ ልጅ
ቢያለፋስ ምን ይለዋል ቢያስጠና እንኳን ደጅ
2x
እኔስ ከአዲስ ከሸገር ጉዳይም አለኝ የማፍቀር
እኔስ ከሸገር ከአዲስ የልቤ አንጀት ነው የደም ስር
አዲስአባ 3x
ሸጋ ባየው ቁጥር ኧረ ሆዴ ባባ
አዲስአባ 3x
አይን አይተህ ላዘልቀው በል በጊዜ ግባ
2x

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO