LYRIC

አይራቅ የምትመጪበት ቀን
አይራቅ የምትመጪበት ቀን
አይራቅ የመገናኛው ቅን
አይራቅ የምትመጪበት ቀን
ፀሀይ ካይኖቼ ስትጠፋ
ነገን ስጠብቅ በተስፋ
ያነገም ነግቶ ይመሻል
ሁሉም መጥቶ እንቺ ብቻ ቀርተሻል
አይራቅ የምትመጪበት ቀን
አይራቅ የምትመጪበት ቀን
አይራቅ የመገናኛው ቅን
አይራቅ የምትመጪበት ቀን
በምሽት ወጥታ ጨረቃ
ደመቀች ካይኔ በጣም ርቃ
ውበቷም ስቦኝ ባያትም
ካልመጣሽ ደስታም አላገኝም
አይራቅ የምትመጪበት ቀን
አይራቅ የምትመጪበት ቀን
አይራቅ የመገናኛው ቅን
አይራቅ የምትመጪበት ቀን
አንቺ ጨረቃ እንዴት ነሽ
እንዴት ነሽ
ታምሪያለሽ በጣም
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ምን ብናፍቅሽ እንዴት ነሽ
እንዴት ነሽ
ቤትሽ አልመጣም
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
አንቺ ጨረቃ እንዴት ነሽ
እንዴት ነሽ
ታምሪያለሽ በጣም
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ምን ብናፍቅሽ እንዴት ነሽ
እንዴት ነሽ
ቤትሽ አልመጣም
እልልልልለለልለልልል
አንቺ ጨረቃ እንዴት ነሽ
እንዴት ነሽ
ታምሪያለሽ በጣም
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ምን ብናፍቅሽ እንዴት ነሽ
እንዴት ነሽ
ቤትሽ አልመጣም እንዴት ነሽ
እንዴት ነሽ
አንቺ ጨረቃ እንዴት ነሽ
እንዴት ነሽ
ታምሪያለሽ በጣም
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ምን ብናፍቅሽ
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ቤትሽ አልመጣም
ታምሪያለሽ በጣም እንዴት ነሽ
እንዴት ነሽ
ታምሪያለሽ በጣም እንዴት ነሽ
እንዴት ነሽ
ታምሪያለሽ በጣም
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ታምሪያለሽ በጣም
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ታምሪያለሽ በጣም
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO