LYRIC

ፈቀዱ ጋሼ ጥበቃው በቃ
እኮ አበቃ እኮ አበቃ
ፍቅር ሆነ አለቃ
ምስጋና ለእርሶ ልንገናኝ ከሷ
ልጀምረው ጉዞዬን ልነሳ
ከእግሬ ቀድሞ ልቤ እየደረሰ
ሲፈትነኝ እየገሰገሰ
በሺ 80 ተዕግስቱም የለኝ
በአንድ ካስር ነው ነው በላይ ሂድ ያለኝ
በላይ ነው በላይ በላይ በላይ
በላይ
2X
ሸገር ባይ ባይ 2X
ልሄድ ነው በላይ ላይ
2X
ደህና ሁኚ አዲስአባ
እስኪ አስመራ ልግባ
2X
ሸገር ባይ ባይ 2X
ልሄድ ነው በላይ ላይ
2X
ደህና ሁኚ አዲስአባ
በአንድ ካስር ልግባ
2X
ስንት ዘመን ኖሬ
ኖሬ ኖሬ
ኖሬ ኖሬ ልንገናኝ ከፍቅሬ
ዛሬ ተቋጨልኝ ነጠላዬ
ልልበስ በአንድ ካስር ካዲሳባ
እስኪ አስመራ ልግባ
እመጣለሁ እና ብዙ አትስጊ
እትብቴ ካንቺው ነው
የትም አልቀር
የአንድ ካስር ጉዞ ሀያ አመት ቢያስቆጥር
ዛሬ ውሎ ገባ ጠዋት አስመሪኖ
ማታ ላይ በሸገር
አዬን አዬ
ከቀናኝ ከሷ ጋር ነው
አዬን አዬ
ሸገር ላይ ሽር የምለው
አዬን አዬ
ምሳ በኮም ቢሽታቶ
ከፍቅር ጋር እራቴን መርካቶ
አዬን አዬ
የልቤ ጭንቁ በዛ
አዬን አዬ
ስቀርብ ወደሷ ታዛ
አዬን አዬ
እንዴት ሆና ይሆን አለ
ሊያቅፋት ጓጉቶ እጄ እየቸኮለ
ሸገር ባይ ባይ 2X
ልሄድ ነው በላይ ላይ
2X
ደህና ሁኚ አዲስአባ
በአንድ ካስር ልግባ
2X
በአንድ ካስር ልግባ 2X
አደዬ ወለሎ ወለሎ
ወለሎ ወለሎ ይረአይነሎ
2X
አሀ አሀ
ማይ አስመራ
አሀ አሀ
ታየ ጠራ
አሀ አሀ
መተን ሸገር
አሀ አሀ
ለመንሸርሸር
አሀ አሀ
እሷን ይዤ
አሀ አሀ
ላይ ተጉዤ
አሀ አሀ
በአንድ ካስር
አሀ አሀ
ብርር ብርር
እኔ ከሷ ስሆን አለም ነጋ
ልቤም ተረጋጋ
የዘመናት ናፍቆት በዚ አብቅቶ
አካሌም እረክቶ
የፊቱን ጥሩ አርጎ እየቃኘ ልቤ እየተመኘ
እንደው ይታየኛል ተስፋን አዝሎ
አድዬ ወለሎ
አደዬ ወለሎ ወለሎ
ወለሎ ወለሎ ይረአይነሎ
2X
አሀ አሀ
ማይ አስመራ
አሀ አሀ
ታየ ጠራ
አሀ አሀ
መተን ሸገር
አሀ አሀ
ለመንሸርሸር
አሀ አሀ
እሷን ይዤ
አሀ አሀ
ላይ ተጉዤ
አሀ አሀ
በአንድ ካስር
አሀ አሀ
ብርር ብርር
አሀ አሀ
ማይ አስመራ
አሀ አሀ
ታየ ጠራ
አሀ አሀ
መተን ሸገር
አሀ አሀ
ለመንሸርሸር

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO