LYRIC

አይሰለቸኝ እኔ አንቺን በመጠበቅ
ልቤ ጓጉቷል እንጂ ምክንያቱን ለማወቅ
ምክንያቱን ለማወቅ
መጣሽ መጣው ስትዘገይ እሰጋለው
ምን አገኛት ብዬ ስትዘገይ እኔ ሰጋለው
ደሞ እጨነቃለሁ ስትዘገይ እኔ እሰጋለው
በሩን እከፍትና ስትዘገይ እኔ እሰጋለው
ደጅ ደጁን አያለው ስትዘገይ እኔ እሰጋለው
አይ…አይን አይንሽን ካየው ካገኘውሽ ቆየ….ቆ..የ
ድንገት ከመንገድላይ ወደኔ ስትመጪ ክፉ አገኘሽ
ወይ…ወ..ይ
የፍቅሯ ፅናቱ ሳይገለኝ በብርቱ ተላከኝ ተው ሂድና
ጆሌ ተመለሲና
(መታስ ቢሆን ጆሌ..)
መታስ ቢሆን ማን አያት ሄዶ
መታስ ቢሆን ማን አያት
ልቤ እንጂ ነው ሊያገኛት ሄዶ
አላርፍ ያለው ቸኩሎ(2x)
ከሩቅ ይሰማኛል ከሜዳው
ልጆች ሲጫወቱ ከመስኩ
ሳላያት ጨልሞ ቢመሻሽ
እኔ አልተኛም ዛሬ በጭራሽ
ወይ አንዱን ልጅ ልኬ ባረፍኩኝ ከስጋት
ቀርታስ ቢሆን ሄዶ ከመንገድ ማን አያት
ቀርታስ ቢሆን አና ኛቱ
ቀርታስ ቢሆን አና ኛቱ
ልቤ እንጂ ነው ሊያገኛት ሄዶ
አላርፍ ያለው ቸኩሎ
(ኦሮምኛ)
ናፍቋል ተጨነቀ እረ ልቤን ግራ ገባው..ልቤን ግራ ገባው
ላያት ከበራፉ ስንቴ ወጣው ስንቴ ገባው..ልቤን ግራ ገባው
ከመንገዱ ዝለቅና
ከበቅሎ እግር ፍጠንና
ና ጆሌ ተላከኝ ሂድና…ሂቂ..ሂቂ..ሂቂ
ና..ና ተላከኝ ሂድና
ጆሌ ተመለሲና..
ና..ና ተላከኝ ሂድና
ጆሌ ተመለሲና..

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO