LYRIC

ከልቤ የማፈቅረው የራሴ ሰው እያለኝ
ያንተ አልሆንም እና ወደድኩሽ አትበለኝ
በቃ ተስፋ ቁረጥ እያልኩ እኔን እርሳኝ
ስወጣ ስገባ ሰላሜን ተው አትንሳኝ
አታጨናንቀኝ
ተው ሰላሜን ስጠኝ
አታጨናንቀኝ
ልኑር ሰላም ስጠኝ
2X
በፍቅር የገዛኝ ታማኝ ሰው አለና
ያንተ ላታደርገኝ አትበል ደፋ ቀና
እኔን ተወት አርገህ ስትችል ልትርቀኝ
ሰው አለኝ እያልኩህ ተው አታጨናንቀኝ
አታጨናንቀኝ
ተው ሰላሜን ስጠኝ
አታጨናንቀኝ
ልኑር ሰላም ስጠኝ
2X
ከልቤ የማፈቅረው የራሴ ሰው እያለኝ
ያንተ አልሆንም እና ወደድኩሽ አትበለኝ
በቃ ተስፋ ቁረጥ እያልኩ እኔን እርሳኝ
ስወጣ ስገባ ሰላሜን ተው አትንሳኝ
አታጨናንቀኝ
ተው ሰላሜን ስጠኝ
አታጨናንቀኝ
ልኑር ሰላም ስጠኝ
2X
ላንተ የፈተራት ሆና ሳለች ሌላ
እየተከተልከኝ እኔን እንደ ጥላ
ሳየው መጎዳትክን እኔን ላያደምቀኝ
ሰው አለኝ እያልኩህ ተው አታጨናንቀኝ
አታጨናንቀኝ
ተው ሰላሜን ስጠኝ
አታጨናንቀኝ
ልኑር ሰላም ስጠኝ
የልቤን በር ከፋች ጀግና ላትሆን
የምን ችግር የማላጣው
አፍቃሪ አለኝ
ተወኝ በቃ ሰላም አትንሳኝ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO