LYRIC

አንቺም የኔ ነሽ እኔም ያንቺ
ብቸንነቴን ልርሳው ባንቺ
የፍቅር ዜማን ላዚምልሽ
ስለምወድሽ የኔ ላርግሽ
2X
ልክ እንደ ክዋክብት ፈክተሽ
ውበትሽን ላድምቅ ደምቀሽ
ብቻዬን ተክዤ ሳስብሽ
ፈጥነሽ ድረሺልኝ ስመኝሽ
ልክ እንደ ክዋክብት ፈክተሽ
ውበትሽን ላድምቅ ደምቀሽ
በሀሳብ አይሻለው ተክዤ
በትዝታ ሰበብ ሁልጊዜ
አማላ ናት እሷ
አማላይ
ጸባየ ሰናይ ነች
አማላይ
2X
አንቺም የኔ ነሽ እኔም ያንቺ
ብቸንነቴን ልርሳው ባንቺ
የፍቅር ዜማን ላዚምልሽ
ስለምወድሽ የኔ ላርግሽ
መርጦሻል ልቤ የኔ አድርጎሽ
በሀሳቤ ሁሌም እመጣሽ
ስያሜ አጣሁኝ ለአንቺ ቅኔ
ማን ብዬ ልጥራሽ ነይ ከጎኔ
ምነው ከአይኔ ጠፋሽ ሄዋኔ
ያላንቺ አይሆንልኝ ብቻዬን
የፍቅርሽ ወላፈን ብሶብኝ
ሆዴ አለው በይኝ ነይልኝ
ምነው ከአይኔ ጠፋሽ ሄዋኔ
ያላንቺ አይሆንልኝ ብቻዬን
ሆንሽልኝ ብርታቴ ፈዋሼ
መወደድ ያንስሻል ንግስቴ
አማላ ናት እሷ
አማላይ
ጸባየ ሰናይ ነች
አማላይ
2X
አማላ ናት እሷ
አማላይ
3X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO