LYRIC

እንኳን ልቤ አንተን ያፈቀረው አምሮበታል ቤቱ
ነው ተረቱ ያለባለቤቱ
አይነድም እሳቱ
መገን
ያለባለቤቱ
ልቤ አይነድም እሳቱ
መገን
ናልኝ በሰአቱ
ልቤ ጭር እንዳይል ቤቱ
አአ ገና
አላስከፋህ ፍቅሬ ማን ተናገረብኝ
አአ ገና
ሳቅና ፈገግታ ደስታን ቀነሰብኝ
አአ ገና
ፍቅርህን በዜማ ደስታህን በዜማ
አአ ገና
ይገባኛል እኔ ብሶትህን ስሰማ
ወጥቼ ስገባ አረፍ የምልበት
አንተኑ ለቤቱ ያላንተ አያምርበት
ናልኝ ላረጋጋህ እንዴት ነህ
በሰው አሉባልታ አይዘጋም ቤት
ደስታ ነበር ልማዱ ፍቅር ነበር ልማዱ
ነገር ገብቷል ከሆዱ
ሰንጎ መገል መውደዱ
እኔ አላይም ተከፍተህ
በላ ስጠኝ ፈገግታ
እኔ አላይም ተከፍተህ
ምን አጉድዬ ምን አተህ
እኔ አላይም ተከፍተህ
ምን ተወርቶ ምን ሰምተህ
2X
ኮራ አትበል ልበልህ
ኦላንሳ ነው አመልህ
በላ ስቀህ ተጫወታ
እኔ አላይም ተከፍተህ
2X
እንኳን ልቤ አንተን ያፈቀረው አምሮበታል ቤቱ
ነው ተረቱ ያለባለቤቱ
አይነድም እሳቱ
መገን
ያለባለቤቱ
ልቤ አይነድም እሳቱ
መገን
ናልኝ በሰአቱ
ልቤ ጭር እንዳይል ቤቱ
አአ ገና
ከመልካም ገጽታ ከማውቀው ፈገግታ
አአ ገና
ከስፍራው ተነሰቷል የለም በዛ ቦታ
አአ ገና
ያን የወትሮ ሳቅን አጥቼ ቅር አለኝ
አአ ገና
ልማዴን ሲገፉኝ ቤቱም ቤት አይመስለኝ
ሰሞኑ ጫጫታ አየሩ ቀዝቅዟል
በእኔ እና ባንተ ፍቅር ምን ነገር ገብቷል
ምን አሉብኝ ደግሞ ኧረ ወሬ አይደበቅም
በፍቅርና ባይኔ እኔ ቀልድ አላቅም
የኔ ፍቅር መልካሙን
የኔ ጀግና ልባሙን
ጥላቻ ነው ህመሙ
የሌለበት በደሙ
ደስታ ነበር ልማድህ
ፍቅር ነበር ልማድህ
ነገር ገብቷል ከሆድህ
ቀነሰብኝ መውደድህ
2X
እኔ አላይም ተከፍተህ
በላ ስጠኝ ፈገግታ
እኔ አላይም ተከፍተህ
ምን አጉድዬ ምን አተህ
እኔ አላይም ተከፍተህ
ምን ተወርቶ ምን ሰምተህ
2X
ኮራ አትበል ልበልህ
ኦላንሳ ነው አመልህ
በላ ስቀህ ተጫወታ
እኔ አላይም ተከፍተህ
2X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO