LYRIC

ሳይቸግረኝ አንዳች በጓዳ በቤቴ
ሳጎልብኝ አንዳች በኑሮዬ በህይወቴ
ውስጤ እርካታ የለው እርካታ የለው
መንፈሴም አይረጋ ቀልቤ አይረጋ
ደስታዬ አለሜ ደስታ አለሜ
ነበረ ካንቺ ጋር ካንቺ ጋር
ነበር ካንቺ ጋር ካንቺ ጋር
አለሜን ገንዘብህማ
አለሜ አየሁት ከንቱ ነው
አለሜ የደስታዬ ምንጭ
አለሜ ለካ ከመንፈስ ነው
አለሜ የውስጤ ሰላም
አለሜ የአዕምሮዬ እርካታ
አለሜ ስሚኝ አድንቂልኝ
አለሜ አታብዢ ዝምታ
ደስታዬን ባላይ ባላይ ነው
ማጥፋቴን በላቅ በላቅ ነው
2X
ባላይ ነው
ባላቅ ነው
2X
በዛ በዛ በጣም በዛ
መቀጣቴ በጣም በዛ
በዛ በዛ በጣም በዛ
መጎዳቴ በጣም በዛ
2X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO