Warning: Creating default object from empty value in /home/ethiolyrics/public_html/wp-content/themes/muusico/framework/admin/ReduxCore/inc/class.redux_filesystem.php on line 29
አለሁ – EthioLyrics – Ethiopian Lyrics & Video

LYRIC

እንዴት ልግለጽልሽ

ሁሁሁ…..ሀሀሀ

ሀሳቤን በዝርዝር

2X

እሩቅ ስለሆነ

ውይ ውይ ውይ…..አሀሀ

ያለሽበት ሀገር

2X

አልቻልኩም ለመኖር

በፍቅርሽ ታስሬ

መቼ ትመጫለሽ

ነገ ወይስ ዛሬ

በአይነ እሊናዬ

እያየው ዘወትር

ምን አማራጭ አለኝ

ከማዘን በስተቀር

እንዴት ልግለጽልሽ

ሁሁሁ…..ሀሀሀ

ሀሳቤን በዝርዝር

2X

እሩቅ ስለሆነ

ውይ ውይ ውይ…..አሀሀ

ያለሽበት ሀገር

2X

ትዝታሽ ብቻ ነው

ሁሌ ሚጠይቀኝ

ምነው አንቺ መተሸ

ትዝታሽ ቢርቀኝ

አውርታም አልጠግባት

የማትባል በቃ

ታዲያ እንዴት ልቻለው

እሷ ከእኔ እርቃ

እንዴት ልግለጽልሽ

ሁሁሁ…..ሀሀሀ

ሀሳቤን በዝርዝር

2X

እሩቅ ስለሆነ

ውይ ውይ ውይ…..አሀሀ

ያለሽበት ሀገር

2X

እኔ እንዳለው አለሁ

አንቺ እንዴት ይዞሻል

እርቆ ኑሮ

መክረሜንም እንጃ ሰጋሁ

እኔ ዘንድሮ

አለሁ

እኔ እንዳለሁኝ….አለው

እንዳስቀመጥሽኝ….አለው

ትዝታሽ ጋልቦ….አለው

ካንቺ እያመጣኝ…አለው

በእንጉርጉሮዬ….አለው

እየተጽናናሁ….አለው

መግለጫ በጣም…አለው

እንዳለው አለው…..አለው

አለሁ 7X

እኔ እንዳለሁኝ….አለው

እንዳስቀመጥሽኝ….አለው

ትዝታሽ ጋልቦ….አለው

ካንቺ እያመጣኝ…አለው

በእንጉርጉሮዬ….አለው

እየተጽናናሁ….አለው

መግለጫ በጣም…አለው

እንዳለው አለው…..አለው

በእንጉርጉሮዬ….አለው

እየተጽናናሁ….አለው

መግለጫ በጣም…አለው

እንዳለው አለው…..አለው

አለሁ 7X

 

 

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO