Warning: Creating default object from empty value in /home/ethiolyrics/public_html/wp-content/themes/muusico/framework/admin/ReduxCore/inc/class.redux_filesystem.php on line 29
አሁን አሁን – EthioLyrics – Ethiopian Lyrics & Video

LYRIC

ይዤልሽ መጣሁኝ የፍቅር ስጣታ
አሁን አሁን አሁን…….
ወርቅ አይደለም እንቁ እንኪ ንፁህ ልቤ
አሁን አሁን አሁን…….
ሌላ አካል ብሰጥሽ አውጥቹ ከጎኔ
አሁን አሁን አሁን…….
አልሰስትም ላንቺ ከመጣሽ ወደኔ
አሁን አሁን አሁን…….
የማትበላ ነፍስ ሲያይዋት የምታሳሳ
አፈር የማትገባ የምትመስል ነፍሷ
ስንቱን አስከትላ ለማያልቅ ፈገግታ
በጥርሷ ሸኘችው አመጣጡን አይታ
አሄይ………
ከልቤ እንደሆነ ከእይኔ እንዳወቅሽ
አይኖቿ ነገሩኝ ለኔስ ደግ የታለች?
እውነቱን በሆዴ ላልወልደው አርጌ
አምጠው ጀመር ከእቅፍሽ ገብቼ
አሄይ…………
ይዤልሽ መጣሁኝ የፍቅር ስጣታ
አሁን አሁን አሁን…….
ወርቅ አይደለም እንቁ እንኪ ንፁህ ልቤ
አሁን አሁን አሁን…….
ሌላ አካል ብሰጥሽ አውጥቹ ከጎኔ
አሁን አሁን አሁን…….
አልሰስትም ላንቺ ከመጣሽ ወደኔ
አሁን አሁን አሁን…….
ከራሴ አስበልጬ ላንቺ መጨነቄ
ብወድሽ እኮ ነው ተቀበይ መውደዴን
ሰውም ነግሮኝ አይደል ያንቺን ውበት ለኔ
በከተማው ሆኗል የኔንስ መናኔ
አሄይ………..
በፍቅር ለመኖር እሷን መርጫለሁ
ያዝልቅልህ በሉኝ እኔ አሜን ብያለሁ
ልመናዬን ሰምቶኝ አንቺን ላይ ጥሎኛል
ተመስገን ልበለው ዛሬ ደስ ብሎኛል
አሄይ……..
ይዤልሽ መጣሁኝ የፍቅር ስጣታ
አሁን አሁን አሁን…….
ወርቅ አይደለም እንቁ እንኪ ንፁህ ልቤ
አሁን አሁን አሁን…….
ሌላ አካል ብሰጥሽ አውጥቹ ከጎኔ
አሁን አሁን አሁን…….
አልሰስትም ላንቺ ከመጣሽ ወደኔ
አሁን አሁን አሁን…….
ተቀበይኝ ልቤ አሀ ተቀበይኝ ልቤ
ተቀበይኝ ልቤ አሀ ተቀበይኝ ልቤ
ተቀበይኝ ልቤ አሀ ተቀበይኝ ልቤ
ተቀበይኝ ልቤ አሀ ተቀበይኝ ልቤ
ተቀበይኝ ልቤ አሀ ተቀበይኝ ልቤ
ተቀበይኝ ልቤ አሀ ተቀበይኝ ልቤ
ተቀበይኝ ልቤ አሀ ተቀበይኝ ልቤ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO