LYRIC

አይኔ ለመደና በዛ ሌላ
ፈልጎ ያጣ ሰው በዛ ሌላ
ማጣትም እንደእጣ በዛ ሌላ
ሳይወድ የደረሰው በዛ ሌላ
ምን ይሉታል ታዲያ በዛ ሌላ
የኔን ቆሞ ማደር በዛ ሌላ
ሲታደሉ ቀርቶ በዛ ሌላ
ሲታገሉ መኖር በዛ ሌላ
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
(አተኛም ይልሻል ሀገር)
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
(አተኛም ይልሻል ሀገር)
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
(አተኛም ይልሻል ሀገር)
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
(አተኛም ይልሻል ሀገር)
ብርዱ ሲመጣ ክረምቱ ናማ
ሁሉም ተደላድሎ በቤቱ ናማ
እኔ ግን አለሁ በማታ ናማ
ይኸው ጠፍቶብኛል መኝታ ናማ
እባዝናለሁ በማታ ናማ
ይኸው ጠፍቶብኛል መኝታ ናማ
በል ፈጥነህ ናማ (በል ፈጥነህ ናማ)
በል ፈጥነህ ናማ (በል ፈጥነህ ናማ)
ለማለም ናማ
ተኝቶ ናማ
እንቅልፌ ናማ
የት ተገኝቶ ናማ
ሳይጠሩኝ ናማ
አቤት ስል ናማ
ያንተን ድምፅ ናማ
ይመስል ናማ
አልኖርም ናማ
ጓጉቼ ናማ
ና ድረስ ናማ
ተኝቼ ናማ
በል ፈጥነህ ናማ
ናማ
በል ፈጥነህ ናማ
ናማ
አይኔ ለመደና በዛ ሌላ
ፈልጎ ያጣ ሰው በዛ ሌላ
ማጣትም እንደእጣ በዛ ሌላ
ሳይወድ የደረሰው በዛ ሌላ
ምን ይሉታል ታዲያ በዛ ሌላ
የኔን ቆሞ ማደር በዛ ሌላ
ሲታደሉ ቀርቶ በዛ ሌላ
ሲታገሉ መኖር በዛ ሌላ
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
(አተኛም ይልሻል ሀገር)
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
(አተኛም ይልሻል ሀገር)
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
(አተኛም ይልሻል ሀገር)
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
(አተኛም ይልሻል ሀገር)
ደህና ናት ሲሉኝ ታምሜ ናማ
ናፍቆትህ ተጭኖኝ ያላቅሜ ናማ
ወዳጅ ጠፍቶኛል ስላችሁ ናማ
ይኸው በሉኝ እስኪ ያያችሁ ናማ
አፋልጉኝ እንዴ ስላችሁ ናማ
ይኸው በሉኝ እስኪ ያያችሁ ናማ
በል ፈጥነህ ናማ (በል ፈጥነህ ናማ)
በል ፈጥነህ ናማ (በል ፈጥነህ ናማ)
የት ይሆን ናማ
የአለኸው ናማ
እንዲህ ብርቅ ናማ
የሆንከው ናማ
ማን ቀረ ናማ
በሀገሩ ናማ
ከኔ ጋር ናማ
ሲጣሩ ናማ
አቤት በል ናማ
አቤት ናማ
ስጠራህ ናማ
አቤት ናማ
በል ፈጥነህ ናማ
ናማ
በል ፈጥነህ ናማ
ናማ
በል ፈጥነህ…

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO