LYRIC

ቶሎ ና ካልከኝ ቦታ አለው
ቶሎ ና ከቀጠርከኝ
ቶሎ ና ሳታስጠብቀኝ
ቶሎ ና ሳታስቆመኝ
ቶሎ ቶሎ ና ቶሎ
ልቤ እየጠበቀህ ነው
ናፍቆት ፍቅርህን አዝሎ ችሎ
2X
ስትውል ባይኔ 2X
ያለ ከልካይ
ጓጉቼ ነው እስካገኝህ
እስክተያይ
ተው ተው ባክህ
ተው ተው ባክህ
ስለምንህ
መናፈቄ እንዳይገለኝ
ይሁን ብለህ
ቶሎ ቶሎ ና ቶሎ
ቶሎ ና ቶሎ
ልቤ እየጠበቀህ ነው
ናፍቆት ፍቅርህን አዝሎ ችሎ
2X
እንደ እናት ሆድ
በልብ ሆነው የሚገባው
ብዙ አሳቢ አፍቃሪ አንጀት
እንስፍስፍ ነው
በዚያ ናፍቆት በዚ ፍቅር ያሳሰበኝ
እንዴት ልሁን ነገር ገብቶ እያስጨነቀኝ
እንኳን ያካፈሉት አሁን ና ቶሎ ናና
ሚስጥር ያጋሩት
አሁን ና ቶሎ ናና
ቅር ይላል ሲያረፍድ
አሁን ና ቶሎ ናና
ዛሬ ያወቁት
መንገድ እክል አለው
አሁን ና ቶሎ ናና
ሁሌ መች ሊሞላ
አሁን ና ቶሎ ናና
ቀድሞ መነሳት ነው
አሁን ና ቶሎ ናና
የሚሆነው መላ
ቶሎ ቶሎ ና ቶሎ
ቶሎ ና ቶሎ
ልቤ እየጠበቀህ ነው
ናፍቆት ፍቅርህን አዝሎ ችሎ
4X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO