Warning: Creating default object from empty value in /home/ethiolyrics/public_html/wp-content/themes/muusico/framework/admin/ReduxCore/inc/class.redux_filesystem.php on line 29
ትዝታሽ – EthioLyrics – Ethiopian Lyrics & Video

LYRIC

ትዝታሽ ዘወትር ወደ እኔ እየመጣ 2X
እፎይ የምልበት ህይወቴ ጊዜ አጣ 2X
ለኋሊት ቢጓዙት ከጠዋት እስከ ማታ 2X
አይደረስበት እሩቅ ነው ትዝታ 2X
ዳገት ቁልቁለቱን ከትዝታሽ አይበልጥ 2X
አካሌን አቃተው ከትዝታሽ ማምለጥ
ሰውነቴን አቃተው ከትዝታሽ ማምለጥ
እሺ ምን ላርግ አንቺን ለማግኘት
እንዴት ልለፍ ይሄን አቀበት
ፍቅርሽ አይለኛ እንቅልፍ አያስተኛ
ተጎዳሁኝ ተጎዳሁኝ
እባክሽ ፍቅሬ እሺ በይኝ
እሺ በይኝ
ውዴ ውዴ
ኧረ ተይ አትግፊኝ 2X
ያለኝ ትዝታሽ ነው አታቅልይኝ
አታቅልይኝ
ትዝታሽ ትዝታሽ ሀይለኛ ነው ፍቅርሽ
ኧረ እንዴት አድርጌ ከልቤ ውስጥ ላውጣሽ
ውዴ የኔ አለሜ የዘላለሜ ነሽ 2X
ፍቅሬ ፍቅሬ እባክሽ ነይልኝ እባክሽ ነይልኝ
ከትዝታሽ አውጪኝ ከጭንቀት ገላግይኝ 2X
ፍቅሬ ተገልብጦ ወደአንቺ ካልመጣ
አንቺም ተራሽ ሆኖ ስትይ ልቤን አምጣ
ያኔ ታይዋለሽ የትዝታን እጣ 2X
አለሜ አለሜ ወዴት ነው ያለሽው ወዴት ነው ያለሽው
ትዝታን ጥለሽብኝ ልቤን የት አረግሽው 2X
2X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO