LYRIC

ተነሳብኝ 4X
አንቺ ኩብል እቴ ወንዜ ያፈራሽ
ፈትሎ በምን ቀን አደራሽ
ብዬ ነበር አዬ እርም ያርግብኝ
ሳይሽ ደሞ ፍቅር ተነሳብኝ
ተነሳብኝ
ውደድ ውደድ አለኝ
ተነሳብኝ
2X
አይኖችሽ አሳዛኝ ከብላላ
ፈገግታሽ እዩኝ ባይ በመላይ
አካልሽ በመውደድ ጨክኖ
ጥሎኛል ከሩቅ አድኖ
አልኩኝ በግርምታ
ከወትሮው ይልቅ ቤት ሲመታ
ቀን ከለሊት ስረስርሽ ማክረሙ
ምን ይሆን የፍቅርሽ አዚሙ
ቆንጅና በዝቶበት ከተማው
ሲፋፋም ሳላየው ሳልሰማ
ውበትሽ እንደ ጥማር ሰከን
አረገኝ በጉጉት ሳቅ ሳቅ
ሳቅ ሳቅ
እንዲህ ያለው ነገር
ሳቅ ሳቅ
ባመልም የለብኝ
ሳቅ ሳቅ
ምን እንደሆን እንጃ
ሳቅ ሳቅ
ሳይሽ ተነሳብኝ
2X
ተነሳብኝ
ውደድ ውደድ አለኝ
ተነሳብኝ
4X
አንቺ ኩብል እቴ ወንዜ ያፈራሽ
ፈትሎ በምን ቀን አደራሽ
ብዬ ነበር አዬ እርም ያርግብኝ
ሳይሽ ደሞ ፍቅር ተነሳብኝ
ተነሳብኝ
ውደድ ውደድ አለኝ
ተነሳብኝ
2X
በእይታሽ ፍቅር ተለኩሶ
ወይ አይነድ አይከስም መልሶ
ምን ይሉት ታዛዥ ነው በድንገት
ያሳጣኝ በራሴው ነጻነት
አማላጅ ደርሶ ባንቺ ጉዳይ
አይ ባይም አልሻ ገላጋይ
ብጣላም ውስጥውስጡን ከራሴ
መውደድ ነው ለጥያቄስ መልሴ
ቆንጅና በዝቶበት ከተማው
ሲፋፋም ሳላየው ሳልሰማ
ውበትሽ እንደ ጥማር ሰከን
አረገኝ በጉጉት ሳቅ ሳቅ
ሳቅ ሳቅ
እንዲህ ያለው ነገር
ሳቅ ሳቅ
ባመልም የለብኝ
ሳቅ ሳቅ
ምን እንደሆን እንጃ
ሳቅ ሳቅ
ሳይሽ ተነሳብኝ
2X
ተነሳብኝ
ውደድ ውደድ አለኝ
ተነሳብኝ
5X
ተነሳብኝ 4X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO