LYRIC

ሲጀምረኝ ደሞ ናፍቆቴ
ሰላም ይነሳኛል ለኔማ
ከቤቴ አስወጥቶ ውድዬ
ቀን ያስቆጥረኛል ጨለማ
ለኔማ 4X
2X
አንቺማ አንቺ ማዶ ሆነሽ አንቺማ
አንቺማ ሻወል ላይ አስመራ አንቺማ
እኔማ እኔ አዲስ አበባ እኔማ
እኔማ
እኔማ ከወንድምሽ ጋራ እኔማ
እኔማ
አንቺም ስትናፍቂኝ
እኔም ስናፍቅሽ
አመታት አለፉ
አንቺን ስጠብቅ
ባልደራስ አይደለሁ
አልጋልብ በፈረስ
ትዝታ ነው እንጂ
ከልብሽ የሚያደርስ
እታለም የናፍቆትን ጣጣ ለኔማ
ለኔማ
ውድዬ አትርፌ ለሆዴ ለኔማ
ለኔማ
ስሚኛ ድምጽሽ የጠፋብኝ ለኔማ
ለኔማ
በጤናሽ ነው እንዴ ለኔማ
አንቺም ስትናፍቂኝ
እኔም ስናፍቅሽ
አመታት አለፉ
አንቺን ስጠብቅ
ባልደራስ አይደለሁ
አልጋልብ በፈረስ
ትዝታ ነው እንጂ
ከልብሽ የሚያደርስ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO