Warning : Creating default object from empty value in /home/ethiolyrics/public_html/wp-content/themes/muusico/framework/admin/ReduxCore/inc/class.redux_filesystem.php on line 29
ተመለሺ – EthioLyrics – Ethiopian Lyrics & Video
እንዳልጠይቅ ይቅርታ
ማሪኝ እንዳልልሽ
እኔ ሳውቀው ምንም የለም
አንቺን ያስቀየምኩሽ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን
ደግሞ ናፈቅሽኝ
ተበድዬም ባንቺ ላይ
መቁረጥ አቃተኝ
2X
ብጽናናም ብረሳሽ
በኔ ነበር የሚያምረው
ግን አልቻልኩም ምን ልሁን
ዛሬም ወድሻለው
ማጥፋትሽን አውቀሽ
ብትርቂም ከጎኔ
ብዙ ነገር አለ
የጎደለኝ እኔ
እንዳልጠይቅ ይቅርታ
ማሪኝ እንዳልልሽ
እኔ ሳውቀው ምንም የለም
አንቺን ያስቀየምኩሽ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን
ደግሞ ናፈቅሽኝ
ተበድዬም ባንቺ ላይ
መቁረጥ አቃተኝ
ነይ…..በቃ በቃኝ
ነይ…..ተመለሺ
ነይ….ከዚህ አይበልጥም
ነይ…በደልሽ
ነይ….እኔም ልርሳው
ነይ….ነይልኝ
ነይ….አብረን እንኑር
ነይ….አትራቂኝ
እንዳልጠይቅ ይቅርታ
ማሪኝ እንዳልልሽ
እኔ ሳውቀው ምንም የለም
አንቺን ያስቀየምኩሽ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን
ደግሞ ናፈቅሽኝ
ተበድዬም ባንቺ ላይ
መቁረጥ አቃተኝ
ባልሰራሁት በደል
ጠይቄሽ ይቅርታ
ብችል በመለስኩት
ያንን ጣፋጭ ደስታ
ደግሞም ታውቂዋለሽ
ባንቺ ቂም አላውቅም
ለጊዜው ብከፋም
ሁሌም ከአንቺ አይበልጥም
እንዳልጠይቅ ይቅርታ
ማሪኝ እንዳልልሽ
እኔ ሳውቀው ምንም የለም
አንቺን ያስቀየምኩሽ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን
ደግሞ ናፈቅሽኝ
ተበድዬም ባንቺ ላይ
መቁረጥ አቃተኝ
ነይ…..በቃ በቃኝ
ነይ…..ተመለሺ
ነይ….ከዚህ አይበልጥም
ነይ…በደልሽ
ነይ….እኔም ልርሳው
ነይ….ነይልኝ
ነይ….አብረን እንኑር
ነይ….አትራቂኝ
2X
ተመለሺ
እንዳልጠይቅ ይቅርታ
ማሪኝ እንዳልልሽ
እኔ ሳውቀው ምንም የለም
አንቺን ያስቀየምኩሽ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን
ደግሞ ናፈቅሽኝ
ተበድዬም ባንቺ ላይ
መቁረጥ አቃተኝ
2X
ብጽናናም ብረሳሽ
በኔ ነበር የሚያምረው
ግን አልቻልኩም ምን ልሁን
ዛሬም ወድሻለው
ማጥፋትሽን አውቀሽ
ብትርቂም ከጎኔ
ብዙ ነገር አለ
የጎደለኝ እኔ
እንዳልጠይቅ ይቅርታ
ማሪኝ እንዳልልሽ
እኔ ሳውቀው ምንም የለም
አንቺን ያስቀየምኩሽ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን
ደግሞ ናፈቅሽኝ
ተበድዬም ባንቺ ላይ
መቁረጥ አቃተኝ
ነይ…..በቃ በቃኝ
ነይ…..ተመለሺ
ነይ….ከዚህ አይበልጥም
ነይ…በደልሽ
ነይ….እኔም ልርሳው
ነይ….ነይልኝ
ነይ….አብረን እንኑር
ነይ….አትራቂኝ
እንዳልጠይቅ ይቅርታ
ማሪኝ እንዳልልሽ
እኔ ሳውቀው ምንም የለም
አንቺን ያስቀየምኩሽ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን
ደግሞ ናፈቅሽኝ
ተበድዬም ባንቺ ላይ
መቁረጥ አቃተኝ
ባልሰራሁት በደል
ጠይቄሽ ይቅርታ
ብችል በመለስኩት
ያንን ጣፋጭ ደስታ
ደግሞም ታውቂዋለሽ
ባንቺ ቂም አላውቅም
ለጊዜው ብከፋም
ሁሌም ከአንቺ አይበልጥም
እንዳልጠይቅ ይቅርታ
ማሪኝ እንዳልልሽ
እኔ ሳውቀው ምንም የለም
አንቺን ያስቀየምኩሽ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን
ደግሞ ናፈቅሽኝ
ተበድዬም ባንቺ ላይ
መቁረጥ አቃተኝ
ነይ…..በቃ በቃኝ
ነይ…..ተመለሺ
ነይ….ከዚህ አይበልጥም
ነይ…በደልሽ
ነይ….እኔም ልርሳው
ነይ….ነይልኝ
ነይ….አብረን እንኑር
ነይ….አትራቂኝ
2X
Comments are off this post