LYRIC

ብሌነይ
ሰላም እለኪ ፍቅርዬ
ብሌነይ
አማን ነሽ ወይ አንቺዬ
2X
አማን ነው ወይ ያለሽበት ሀገር
እኔ አለሁኝ ከናፍቆትሽ በቀር
ብዬ ከላይ ሰላምታ አስቀድሜ
ትዝ አለሽ ወይ የላኩት ደብዳቤ
እንደምንም እኔስ እንደምንም
አይሻለው ቀን አይጎልብንም
ግን መጥቼ ከሸገር አስመራ
ባገኝሽስ ሆነሽ ከሳ ጋራ
እኔን ትተሸ ሌላ ብትለምጂ
ጊዜው ሄዷል አልፈርድም ባንቺ
ሴትነሽና የልቤ አደይ
ያሰጋሻል የእድሜ ጉዳይ
እንዲ ብዬ ላንቺ መጻፌ
ዛሬ ቆጨኝ ሳየው አልፌ
ሳገኝሽ ዛሬማ ሰው የለሽማ
ተመልከች በደስታ ልቤ ሲመታ
ቀን ሌሊት 4X
አይለየን
(እንዳገናኘን)
8X
(እንዳገናኘን) 4X
ብሌነይ
ሰላም እለኪ ፍቅርዬ
ብሌነይ
አማን ነሽ ወይ አንቺዬ
2X
አማን ነው ወይ ያለሽበት ሀገር
እኔ አለሁኝ ከናፍቆትሽ በቀር
ብዬ ከላይ ሰላምታ አስቀድሜ
ትዝ አለሽ ወይ የላኩት ደብዳቤ
ስጠብቅሽ ከነቃልኪዳኔ
ታምነሻል ወይ አንቺም ልክ እንደኔ
ቅርብ ጊዜ እንደማይሽ ባምንም
ሰው ካለሽ ግን መቼም ሰው አልሆንም
ቅዠት ሆኖ የህልሜ ወንዙ
ለምለም ጫካ ሜዳና ወንዙ
ይታየኛል ሲሆን በረሀ
ይመስለኛል የእኛ እህል ውሀ
እንዲ ብዬ ላንቺ መጻፌ
ዛሬ ቆጨኝ ሳየው አልፌ
ሳገኝሽ ዛሬማ ሰው የለሽማ
ተመልከች በደስታ ልቤ ሲመታ
ቀን ሌሊት 4X
አይለየን
(እንዳገናኘን)
12X
(እንዳገናኘን) 4X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO