LYRIC

ባቀው አንተ እንደማትሆነኝ
ተው ብለው ልቤ ሞኝ ሆነብኝ
በፍቅርሽ አበድኩ እንዳላልከኝ
ጨክነህ እንዴት እረሳኧኝ
በፍቅርሽ ሞትኩኝ እንዳላልከኝ
ጨክነህ እንዴት እረሳኧኝ
አቅም አለኝ ብልህ
አንተን ያለማፍቀር
መቼም ወደኋላ ዞሮ ማየት አይቀር
አስታውስህና በትዝታ አንዳንዴ
ስቆጭ እገኛለው አንተን በመውደዴ
ያልከኝን በሙሉ ቃል በቃል አስታውሰህ
ቁርጡን እንደሆነ ንገረኝ መልሰህ
እንደገባኝ እኔ ሲመስለኝ ሲመስለኝ
አንተም አይሆንልህ እኔም አያስችለኝ
አንተ ሰው
እኔስ የማያርመኝ
አንተ ሰው
ያንተ ደቀመዝሙር
አንተ ሰው
ሳምንህ ያስተማርከኝ
አንተ ሰው
ዞረህ ቃል ማጉደሉን
አንተ ሰው
መጨነቅ መጠበብ
አንተ ሰው
ለጠጅ ብቻ ነው
አንተ ሰው
ለጠላ መድሀኒት
አንተ ሰው
መተው ብቻ እኮ ነው
እኖራለው ብዬ በልቤ ደብቄ
አይኔ አስታወቀብኝ በፍቅርህ መውደቄን
እንደማንኮማጅ ነግረኧኝ ነግሬህ
በምን አስታውሼ ሲያመኝ ዋለ ዛሬ
እኔም እንድረሳህ አንተ እንደረሳኧኝ
ደግመና ደጋግመህ እየጣልክ አታንሳኝ
2X
አንተ ሰው
እኔስ የማያርመኝ
አንተ ሰው
ያንተ ደቀመዝሙር
አንተ ሰው
ሳምንህ ያስተማርከኝ
አንተ ሰው
ዞረህ ቃል ማጉደሉን
አንተ ሰው
መጨነቅ መጠበብ
አንተ ሰው
ለጠጅ ብቻ ነው
አንተ ሰው
ለጠላ መድሀኒት
አንተ ሰው
መተው ብቻ እኮ ነው

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO