LYRIC

አንቺን
መሳይ
አንቺን
2X
አንቺን መሳይ ቆንጆ ፍጹም የለም
ብንፈልግ ብንዳስስ ይቺን አለም
አጣን ያንቺን ውበት የሚተካ
ውበቱም ሰናዩ ያልቃል ለካ
ያለአንድ ባላ ዘርግቶት ሰማዩ
ፈጥሮት ለተአምር ዳር የለሽ ምድሩን
በዚ መሀል ላይ አንቺ ተገኘሽ
በአምላክ ቸርነት በውበት ደምቀሽ
በውበት በውበት ደምቀሽ
ለተአምራቱ ምስክር ሆነሽ
ውብ አርጎ አንቺን ፈጥሮሻል
የውበት ቀምበር አድርጎሻል
ትሩፋት ውበት ሁሉ በአንቺ አምሳል
የፍቅር አርማ ነሽ የኔ ጸዳል
ወርቅን አይሻም ለፍላጎቴ
ከአልማዝም በላይ አንቺን አግኝቼ
ቀና
ያየሽን ሁሉ
ቀና
ገለሽ ማርከሻል
ቀና
የፈቱ ታምር
ቀና
ማሳያ አርጎሻል
ቀና
ዘመኔን ባርኮ
ቀና
አንቺን ሲያድለኝ
ቀና
ያኔ ነው ህልሜ
ቀና
የሰመረልኝ
ቀና
ትሩፋት ውበት
ቀና
ሁሉ በአንቺ አምሳል
ቀና
የፍቅር አርማ
ቀና
ነሽ የኔ ጸዳል
ቀና
ወርቅን አይሹም
ቀና
ደርሶፍላጎቴ
ቀና
ከማንም በላይ
ቀና
አንቺን አግኝቼ
ቀና 8X
ነሽ የውብ ንግስት የጠቢብ ፋና
ደመ እርግቡ ሴት ሊቅ መልክ ቀና
ጠፍጦኝ ብቀምሰው እንደወይን ፍሬ
መላቀቅ አልቻለም ወዝሽ ከከንፈሬ
በውበት በውበት ደምቀሽ
ለተአምራቱ ምስክር ሆነሽ
ውብ አርጎ አንቺን ፈጥሮሻል
የውበት ቀምበር አድርጎሻል
ትሩፋት ውበት ሁሉ በአንቺ አምሳል
የፍቅር አርማ ነሽ የኔ ጸዳል
ወርቅን አይሻም ለፍላጎቴ
ከአልማዝም በላይ አንቺን አግኝቼ
ቀና
ያየሽን ሁሉ
ቀና
ገለሽ ማርከሻል
ቀና
የፈቱ ታምር
ቀና
ማሳያ አርጎሻል
ቀና
ዘመኔን ባርኮ
ቀና
አንቺን ሲያድለኝ
ቀና
ያኔ ነው ህልሜ
ቀና
የሰመረልኝ
ቀና
ትሩፋት ውበት
ቀና
ሁሉ በአንቺ አምሳል
ቀና
የፍቅር አርማ
ቀና
ነሽ የኔ ጸዳል
ቀና
ወርቅን አይሹም
ቀና
ደርሶፍላጎቴ
ቀና
ከማንም በላይ
ቀና
አንቺን አግኝቼ
ቀና 8X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO