Warning: Creating default object from empty value in /home/ethiolyrics/public_html/wp-content/themes/muusico/framework/admin/ReduxCore/inc/class.redux_filesystem.php on line 29
ቀረሁ እንጂ – EthioLyrics – Ethiopian Lyrics & Video

LYRIC

እያሽሞነሞነች ናት ገዳይ
ያቺ መስክ አበባ አማላይ
2X
በአይኗ አባብላ ድንገት አሳስቃ
ፈጥና እጄን ብትይዘኝ
በስስ ከንፈሮቿ አለሳልሳ
ጉንጬን ብትዳብሰኝ
እንስፍስፍ አረገኝ ኧረ ወዲያ
ገብታ በአካላቴ
ኦና ቀረች ከዛ
ከዛ ወዲያ ደስታና ሂወቴ
ቀረሁ እንጂ አይኔ ከአይኗ ጋራ
ቀረሁ እንጂ በድንገት ተጋጭቶ
ቀረሁ እንጂ ቀልሶ ጎጆውን
ቀረሁ እንጂ ቀረ ቤቱን ሰርቶ
ቀረሁ እንጂ የፍቅሯ ብርሀን
ቀረሁ እንጂ ሲፈስ በገላዬ
ቀረሁ እንጂ ተሰማኝ እንደምል
ቀረሁ እንጂ በሁሉ መናዬ
ቀረሁ እንጂ 3X
እንደሰጠው እጅ
ቀረሁ እንጂ 3X
እንደሰጠው እጅ
እያሽሞነሞነች ናት ገዳይ
ያቺ መስክ አበባ አማላይ
2X
ስማ ብትዳብሰኝ አቤት አቤት
ድንገት በከንፈሯ ገባኝ ከዛ ወዲያ
ኧረ ወዲያ የፍቅር ሚስጥሯ
እንድትኖር ተመኘው ለዘላለም
የለሊት ጉርሻዬ
አዛዥ ፈላጭ ቆራጭ የተሾመች
ለሁለመናዬ
ቀረሁ እንጂ አይኔ ከአይኗ ጋራ
ቀረሁ እንጂ በድንገት ተጋጭቶ
ቀረሁ እንጂ ቀልሶ ጎጆውን
ቀረሁ እንጂ ቀረ ቤቱን ሰርቶ
ቀረሁ እንጂ የፍቅሯ ብርሀን
ቀረሁ እንጂ ሲፈስ በገላዬ
ቀረሁ እንጂ ተሰማኝ እንደምል
ቀረሁ እንጂ በሁሉ መናዬ
ቀረሁ እንጂ 3X
እንደሰጠው እጅ
ቀረሁ እንጂ 3X
እንደሰጠው እጅ
የባህር አበባ የደመቀች
ጌጥ ነች የውበት
አስደሳች ማራኪ የተዋበች
ግሩም እንደ እውነት
አለኝ ልግባ ልውጣ አሃ….
መንፈሴ ተጨንቆ
ገላሽ ከገላዬ አቤት አቤት
ለታምር ተጣብቆ
ቀረሁ እንጂ አይኔ ከአይኗ ጋራ
ቀረሁ እንጂ በድንገት ተጋጭቶ
ቀረሁ እንጂ ቀልሶ ጎጆውን
ቀረሁ እንጂ ቀረ ቤቱን ሰርቶ
ቀረሁ እንጂ የፍቅሯ ብርሀን
ቀረሁ እንጂ ሲፈስ በገላዬ
ቀረሁ እንጂ ተሰማኝ እንደምል
ቀረሁ እንጂ በሁሉ መናዬ
ቀረሁ እንጂ 3X
እንደሰጠው እጅ
ቀረሁ እንጂ 3X
እንደሰጠው እጅ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO