LYRIC

እኔ ባንቺ ፍቅር ተጨንቄ
መጥቼ እንዳላይሽ በየት አድርጌ
ፖቶግራፍሽን እያሁኝ
ሸዊት መዐረይ ሸዊት እላለሁኝ
ድንበር እና ኬላው ከተነሳ
ቀረ የኛ ችግር የኛ አበሳ
ብዙ እናወራለን እንደመጣሁ
በመሎቲ ቢራ እየጠጣሁ
ፍቅር የማይገዛው የለም
ይኧው ሰብረን አለፍነው የአጥሩን ብረት
አሁን የሚያስፈልገን አንድ መሆናችን ነው እንቺ ቀለበት
አያስፈልግም ጥሎሽ ዳግም አንሞሸርም ይሄን ታውቂያለሽ
ነይ ግቢ ከውብ ቤትሽ ተራርቀን ነው እንጂ ባለኔቴ ነሽ
የቆየ ብዙ ያያ ስመኘው የነበረው ቀኑ ደረሰ
አብይ ጉዳዬ አንቺ ነሽ
በልቤ ዙፋኑ ላይ ፍቅርሽ ነገሰ
ድንበር የማያግደው ወሰን የማያውቅ ነገር ኬላ ፌርማታ
ከአዲስ አስመራ ድረስ አስብሻለው ሁሌም ጠዋት ማታ
ጥቁሩ መጋረጃ ተቀዷል የለም አሁን ጊዜ ጌታችን
ይገርማል የኛ ነገር ለካ ቅርቤ ሆነሽ ነው ውዴ የናፈቅሽን
በሀሳበን አፍቅሬሽ ነበር እስክንገናኝ ድረሽ
እስከምንጊዜው
እስከሚዋሀድ ድረስ ቀለምሽ ከቀለሜ
ወንዝሽ ከወንዜ
የተጋጩ እለት ዘር እንደፈረስ
ክቡር ሰው ወድቆ ይገኛ ለመሬት
በልባችን ላይ
ፍቅር እያለ
እንዴት እስካሁን ተለያይተን ቀረን
ሀብ አዲስአበባ
ፍቅርን ቃና
አብሎሚዳሃ አደህዩ ከዳና
ጎዳናርነት ስነመከሞ
ምጽዋ ሄደ
ሎምውን አደይ
ቀድሞሀኒና
ማነምየለም
ጽበላ ንየና
እጅሽን ይዤ
በፍቅር መንገድ
ሽር እንላለን ይሄ ነው መዋደድ
ሺመጽናለሁ
ድሀንግረኪ
አግ ፍጻመይኪ
ክሮና ክመይ
ይመስገን ፈጣሪ
አይነናክርዪ
ድረን አከበርኒ
ስንቱን አሳልፈን
ለዚ ቀን ደርሰናል
ይኧው ተመልሰን አንድ ሆነናል
ተዋደናል
አንቺ የኔ ሆነሻል
እኔ ያንቺ ሆኛለው
እጆችሽን ይዤ
ሽር እላለው 2X
ሽር
ዛላንበሳ
ሽር
ምጽታ
ሽር
ንብአት
ሽር
አዲከየ
ሽር
አስመራ ላይ
ሽር
ሻወል ላይ
ሽር
ምጽዋ ላይ
ሽር
አዲስአበባ
ሽር
ሀዋሳ ላይ
ሽር
በመቀሌ
ሽር
ናዝሬትም ላይ
ሽር
በባህርዳር
ሽር
በድረ ላይ
ሽር
በፒያሳ
ሽር
በአራዳ ላይ
ሽር
በመፋቀር
ሽር
በመዋደድ
ሽር
በአንድ ላይ
ሽር
በኛ መንገድ
ሽር 4X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO