LYRIC

አይነገርም ኔስ እንጉርጉሮ
ከሩቅ እየናፈቁ የሩቅ ኑሮ
አይነገርም የኔስ ደፋ ቀና
ሀገር ሀገር ከማለት መች አርፍና
ተው ቢሉት አይሰማ ልቤ እየዋለለ
ናፍቆት አንገለታው ሀገሬን እያለ
አይ እናት ሀገሬ ባንቺ ሲሆን እንጂ
መከበር መንገሱ አምሮ ያም እሮሮ
አንቺን አንቺን ይላል ሲባባ ሆዱ
ልጅሽ ስትናፍቂው በየመንገዱ
ለምን ይሆንና የማታ ማታ
ናፍቆት የሚያበረኝ ሳይኖር ኮሽታ
አይ ልቤ……ሳይኖር ኮሽታ 8x
ሳይኖር ኮሽታ 8x
አይነገርም ኔስ እንጉርጉሮ
ከሩቅ እየናፈቁ የሩቅ ኑሮ
አይነገርም የኔስ ደፋ ቀና
ሀገር ሀገር ከማለት መች አርፍና
እንግዲህ እኔማ አንቺው ነሽ ሀሳቤ
ስዬ ያስቀመጥኩሽ በአይኖቼም በልቤም
አይኔ ሂጅ ሂጅ እንዳለኝ ማን በነገረሽ
ሀገሬን እያልኩኝ እንደማስብሽ
አንቺን አንቺን ይላል ሲባባ ሆዱ
ልጅሽ ስትናፍቂው በየመንገዱ
ለምን ይሆንና የማታ ማታ
ናፍቆት የሚያበረኝ ሳይኖር ኮሽታ
አይ ልቤ……ሳይኖር ኮሽታ 8x
ሳይኖር ኮሽታ 4x
አይ ልቤ……ሳይኖር ኮሽታ 8x
አይ ልቤ 4x

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO