Warning: Creating default object from empty value in /home/ethiolyrics/public_html/wp-content/themes/muusico/framework/admin/ReduxCore/inc/class.redux_filesystem.php on line 29
ሳመኝ – EthioLyrics – Ethiopian Lyrics & Video

LYRIC

የሆዴን ያንጀቴን
ሳስስ ፍላጎቴን
ስከተል ስሜቴን የኔን
በመጣ ቶሎ አልጠማ አለኝ ሌላ
ማን እንዳንተ ለኔ ለኔ
አየሁት ሞክሬ
ከአዳም ዞሬ ዞሬ
ጎን አጥንቴ ብዬ የኔን
አንተ የተለየህ
ሲስበኝ ይኖራል ሆኖብኝ እድሌ የኔ
ሳመኝ ፍቅርህ አማረኝ
ገላህ ናፈቀኝ
ሳመኝ 2x
በህልሜ በሰመመን እየመጣብኝ
ሳመኝ 2x
ከሰው መሀል ሽቶህ ደግሞ ሸተተኝ
ሳመኝ 2x
ተስቤ ስመጣ አታሳፍረኝ
ሳመኝ
ፍቅር አይበላ ቢትረፈረፍ ሞልቶ
ያለው አንደበቴ ወቀሰኝ አድብቶ
ቢስበኝ ቢስበኝ አርቴፍሻል ገላ
ምን ቢያስለምደኝ ሁሉም ካንተ ሌላ
2x
ሳመኝ 3x
ሳመኝ ሳመኝ ሳመኝ
2x
የሆዴን ያንጀቴን
ሳስስ ፍላጎቴን
ስከተል ስሜቴን የኔን
በመጣ ቶሎ አልጠማ አለኝ ሌላ
ማን እንዳንተ ለኔ ለኔ
አየሁት ሞክሬ
ከአዳም ዞሬ ዞሬ
ጎን አጥንቴ ብዬ የኔን
አንተ የተለየህ
ሲስበኝ ይኖራል ሆኖብኝ እድሌ የኔ
ሳመኝ
ላለፈው ይቅርታ አከለክለኝ
ሳመኝ
ሳመኝ 2x
ያፈቀረህ ልቤ እንዳያበረኝ
ሳመኝ 2x
እዛም እዛም መሳም
እዳ እንዳይከተኝ
ሳመኝ 2x
ይብቃኝ መንከራተት
ሰብስበህ ያዘኝ
ሳመኝ
ፍቅር አይበላ ቢትረፈረፍ ሞልቶ
ያለው አንደበቴ ወቀሰኝ አድብቶ
ቢስበኝ ቢስበኝ አርቴፍሻል ገላ
ምን ቢያስለምደኝ ሁሉም ካንተ ሌላ
2x
ሳመኝ 3x
ሳመኝ ሳመኝ ሳመኝ
3x

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO